You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
የአፍሪቃ ህብረት
የአፍሪቃ ህብረት አላማ በአፍሪካ መንግስታት መካከል ከደህንነት እስከ ኢኮኖሚ ሁሉን አቀፍ ትብብር መፍጠር ነው። የህብረቱ መቀመጫ አዲስ አበባ ነዉ።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
የስልጣን ሽኩቻ በፓን-አፍሪካ ምክርቤት
በስልጣን ሽኩቻ እየታመሰ ያለው የፓን-አፍሪካ ምክርቤት
የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጀምሯል
ሞሪታኒያ ሕብረቱን ስትመራ ከቆየችው ኮሞሮስ የሊቀ መንበርነት ሥፍራውን ተረክባለች
37ኛዉ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ድባብ
የአፍሪካ ህብረት 37ኛው የመሪዎች ጉባኤ በአስተናጋጇ ኢትዮጵያ ሳይቀር በበርካታ አባል አገሮች የሰላም ችግር ባለበት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ለረሀብ አደጋ በተጋለጡበት ድባብ ነው የሚካሄዉ።
የዜና መጽሔት፤ የካቲት 8 ቀን 2016 ዓም አርብ
ኢትዮጵያ የህብረቱን ጉባኤ ለማስተናገድ የሚያሳስብ ነገር የለም ፤ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር
ከየካቲት 6 እስከ 10 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ በሚካሄደው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ "ምንም የሚያሳስብ ነገር የለም"
ኒጀር፤ ኤኮዋስ ወታደራዊ ኃይል እንደሚልክ አስታወቀ
ኒጀር፤ ኤኮዋስ ወታደራዊ ኃይል እንደሚልክ አስታወቀ
”ሰላም ኢትዮጵያ” የአፍሪቃ ሃገራት ለኪነጥበብ እንዲበጅቱ ጠየቀ
የአፍሪቃ ሃገራት ለኪነጥበብ እንዲበጅቱ ተጠየቀ
«ክቡር አቶ ከተማ ይፍሩ የአፍሪቃ አንድነት ዋና ጽ/ቤት ኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ላይ እንዲሆን ያደረጉ ጀግና ዲፕሎማት ነበሩ»
ያልተነገረላቸዉ የአፍሪቃ አንድነት መስራችና ዲፕሎማት
ያልተነገረላቸዉ የአፍሪቃ አንድነት መስራችና ዲፕሎማት
የአፍሪቃ ነፃ የንግድ ቀጣና ትግበራ እንዴትነት
የአፍሪቃ ነፃ የንግድ ቀጣና ትግበራ እንዴትነት
የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ስብሰባ ተጀመረ
ጉባኤው ዛሬ የካቲት 11 ሲጀመር ንግግር ካደረጉት መካከል የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ "ለአፍሪካዊ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ" መርህን ኢትዮጵያ ፀንታ ትቀጥላለች ብለዋል።
የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ተፅእኖ እና ትኩረት ከኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ አንጻር
አንድ የአፍሪካ ጉዳዮች ተንታኝ ለዶይቼ ቬለ እንደተናገሩት የህብረቱ ዋና ትኩረት አባል አገራቱ ከተፅእኖ ተላቀው የእርሰበርስ ትስስር ማጠናከር ላይ መሆን ይኖርበታል ብለዋል፡፡
የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ እና የአፍሪቃ ወቅታዊ ሁኔታ
ሕብረተ በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት ተመጣጣኝ ቋሚ እና ተለዋጭ ውክልና እንዲያገኝም ተጠይቋል።
ጦርነቱን ለማብቃት የመፍትሄ ሀሳቦችና የመንግሥት አቋም
ጦርነቱን ለማብቃት የመፍትሄ ሀሳቦችና የመንግሥት አቋም
የዲፕሎማሲው ጥረት በመቀሌ
የዲፕሎማሲው ጥረት በመቀሌ
የአፍሪቃ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ
የዓለም ዜና
ኢትዮጵያ የውጭ ተጽእኖን እንድትከላከል ተጠየቀች
በአፍሪቃ ህብረት ሸምጋይነት በታላቁ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብ ላይ ኢትዮጵያ ግብጽ ና ሱዳን ያካሄዱት ድርድር ያለ ስምምነት ሲያበቃ ሃገራቱም ለህብረቱ ዘገባዎቻቸውን ልከዋል።
የአውሮጳ ህብረትና የአፍሪቃ ህብረት አዲስ አጋርነት ተስፋ
የአውሮጳ ህብረትና የአፍሪቃ ህብረት አጋርነት
የሎሜ ስምምነት እንደ ጎርጎሮዋዊው አቆጣጠር ከ1963 እሰከ 1975 ዓ.ም ከቅኝ ግዛት ነፃ የወጡ የአፍሪቃ ሀገራትና የአውሮጳ ህብረት የትብብር ስምምነት ነው፡፡
የአፍሪቃ እና የአውሮጳ ህብረት አጋርነት
ባለፈው ሳምንት ደግሞ ፎን ዴር ላይየን የህብረቱን ኮሚሽነሮች ይዘው አዲስ አበባ ለሁለተኛ ጊዜ በመሄድ ከአፍሪቃ ህብረት ባለሥልጣኖች ጋር ተወያይተዋል።
አፍሪቃውያን ወጣቶች ስለ አፍሪቃ ሕብረት ምን ይላሉ?
አፍሪቃውያን ወጣቶች ስለ አፍሪቃ ሕብረት ምን ይላሉ?
33ኛ የአፍሪቃ ሕብረት ጉባኤ ባለፈው ሰኞ አዲስ አበባ ላይ ሲጠናቀቅ ጉባኤው ስኬታማ እንደነበር ተገልጿል። ግን በጉባኤው ላይ የተስተናገዱት ውሳኔዎች ምን ያህል ተግባራዊ ይሆናል?
የሰሞኑ አፍሪካ ሕብረት ዉሳኔዎች በሙህሩ ዓይን
ሕብረቱ ውሳኔ ከማሳለፍ ባለፈ የአፍሪቃ አገሮችን በኤኮኖሚና በማኅበራዊ ዘርፍ ማስተሳሰር ትኩረት ሰጥቶ መስራት አለበት
የአውሮጳ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዝዳንት የኢትዮጵያ ጉብኝት
የአፍሪቃ ህብረት መቀመጫ አዲስ አበባ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ የመጀመሪያዋን ሴት የአውሮጳ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዝዳንት አስተናግዳ ሸኝታለች።
የዩናይትድ ስቴትና የአዉሮጳ ሕብረት መግለጫ
የዩናይትድ ስቴትና የአዉሮጳ ሕብረት መግለጫ
የሱዳን ቀውስ እና የአውሮጳ ሕብረት
የሱዳን ቀውስ እና የአውሮጳ ሕብረት
የሽታይንማየር የአፍሪቃ ህብረት ጉብኝት
የጀርመን ፕሬዝዳንት ፍራንክ ቫልተር ሽታይንማየር በኢትዮጵያ ያደረጉትን የ3 ቀናት ጉብኝታቸውን ዛሬ አጠናቀው ወደ ጀርመን እየተመለሱ ነው።
ኮንጎ እና አከራካሪው የፕሬዚደንታዊ ምርጫ ውጤት
የዴሞክራሲያዊት ኮንጎ ሬፓብሊክ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ውጤት በሀገሪቱ ጠንካራ ንትርክ አስከትሏል።
ሶማሊያ
ከ30 ዓመት በላይ ጦርነት ውስጥ በምትገኘው በሶማሊያ ብሩህ ተስፋ እየታየ መሆኑን የቀድሞ የተመድ የሶማሊያ ልዩ ልዑክ ሚካኤል ኪቲንግ ተናገሩ።
ዜና መጽሔት
የሙስና እና የመብት ጥሰት ተጠርጣሪዎች የፍርድ ቤት ውሎ፣ የትግራይ ክልል ምክትል ፕሬዚደንት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ከቤንሻንጉል የተፈናቀሉ መምህራን ቅሬታ፣ የተጠናቀቀው የአፍሪቃ ህብረት አስቸኳይ የመሪዎች ጉባዔ
ሙሉ ስርጭት 19/11/2018
የአፍሪቃ ኅብረት መሪዎች አስቸኳይ ጉባዔ መጠናቀቅ
የአፍሪቃ ህብረት የሁለት ቀናት አስቸኳይ የመሪዎቹን ጉባዔ የተለያዩ ውሳኔዎች በማሳለፍ አጠናቀቀ።
ዜና
የአፍሪቃ ቀን
የአፍሪቃ ቀን የሚታሰበው በቀድሞ መጠሪያው የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት የአሁኑ የአፍሪቃ ህብረት በተመሰረተበት እለት ነው።
የዜና መጽሔት
ኢትዮጵያውያን ለስራ ወደ ውጭ አገር እንዳይሄዱ መንግሥት አሳርፎት የነበረው እገዳ መነሳቱ፣ የአፍሪቃ ህብረት አባል ሃገራት ያጸደቁት አህጉር አቀፍ ነጻ የጋራ የአየር ትራንስፖርት ገበያ ሕግ፣ በየመን ባህር የሰጠሙ ኢትዮጵያውያን እና ሶማሊያውያን ስደተኞች ቁጥር መጨመሩ እንዲሁም፣የዶናልድ ትራምፕ መርህ ጠቋሚ ንግግር
የአየር ትራንስፖርት ገበያ ስምምነት
የአፍሪቃ ህብረት አባል ሃገራት አህጉር አቀፍ ነጻ የጋራ የአየር ትራንስፖርት ገበያ ሕግን አጸደቁ
ዜና
የአፍሪቃ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ እና የህብረቱ የተሀድሶ እቅድ
የአፍሪቃ ሀገራት ርዕሳነ ብሔር እና መራሕያነ መንግሥት በነገው ዕለት 30ኛውን የአፍሪቃ ህብረት ጉባዔ በአዲስ አበባ ይጀምራሉ።
ዜና
የአፍሪቃ እና የእስራኤል ግንኙነት
አፍሪቃ ለብዙ ጊዜ የፍልስጤማውያን አጋር ሆና ነበር የቆየችው። በአሁኑ ጊዜ ግን ብዙ አፍሪቃውያት ሀገራት ከእስራኤል ጋር የጠበቀ ግንኙነት የመፍጠር ፍላጎት ነው ያጎሉት።
ሊቢያ ስለሚገኙ ስደተኞች ይዞታ የኮንዴ እና የማክሮ አስተያየት
ፈረንሳይ ሊቢያ ውስጥ ያለውን ችግር ለመፍታት ከአውሮጳ ህብረት እና ከአባል ሀገራት ጋር ጠንክራ እየሰራች መሆኑን አስታውቃለች።
የአፍሪቃ ፓስፖርት
አነጋጋሪው የአፍሪቃ ነፃ ፓስፖርት
የአፍሪቃ ህብረት አባል ሃገራት እና «አይ ሲ ሲ»
የአፍሪቃ ህብረት አባል ሃገራት በርግጥ «አይ ሲ ሲ»ን ለቀው ይወጡ ይሆን?
የአፍሪቃ ኅብረት የተሃድሶ ጥያቄ
ለኅብረቱ ኮሚሽን ፕሬዝደትነት የቻዱን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሙሳ ፋኪ ማህመትን መርጧል። ከ30 ዓመታት በላይ ራሷን አግልላ የኖረችዉ ሞሮኮንም በአባልነት ተቀብሏል።
ክፍፍል የሚታይበት የአፍሪቃ ህብረት
የአፍሪቃ ህብረት አዲስ የኮሚሽን ፕሬዚደንት መርጧል፣ ሞሮኮንም እንደገና በአባልነት ተቀብሏል።
የዜና መጽሔት
የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ፣ የአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን የመዋቅር ለውጥ እና የበጀቱ ጉዳይ፣ አከራካሪው የትራምፕ ፍልሰት ዕገዳ እና ያስከተለው ተቃውሞ፣ በዓለም ሙስና እየተባባሰ መሄዱ
የአፍሪቃ ስደተኞች እና አውሮጳ
አውሮጳውያን ስደተኞችን ለመግታት ተግባራዊ የሚያደርጓቸው አሠራሮች ወደ አፍሪቃም እየተዛመቱ ነው ።
የስደተኞችን ጉዳይ ድርጅቶች ጥረቱ ያልተሳካው የችግሩን ምንጭ ማድረቅ ባለመቻሉ ነው ይላሉ ።
የስደተኞችን ጉዳይ የሚከታተሉ ድርጅቶች ጥረቱ ያልተሳካው የችግሩን ምንጭ ማድረቅ ባለመቻሉ ነው ይላሉ ።
አፍሪቃ ፣ አይሲሲ እና የአፍሪቃ ህብረት
ደቡብ አፍሪቃ እና ብሩንዲ ባለፈው ሳምንት እንዲሁም ጋምብያ ደግሞ ከትናንት በስተያ ከአይሲሲ ለመውጣት ወስነዋል
ቀዳሚው ገጽ
ገጽ 1 የ 3
የሚቀጥለው ገጽ