1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዲፕሎማሲው ጥረት በመቀሌ

ሰኞ፣ ጥቅምት 29 2014

የቀድሞው  የናይጀሪያ  ፕሬዝዳንት እና የአፍሪካ ህብረት ልዩ መልእክተኛ ኦሊሴንጎ ኦባሳንጆ እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብአዊ እርዳታ አስተባባሪ ኦቻ ሃላፊ ማርቲን ግሪፍትስ ትላንት በመቐለ ተገኝተው በህወሓት ከሚመራው የትግራይ ክልል መንግሥት ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል።

https://p.dw.com/p/42jhM
Äthiopien Tigray-Provinz Mekele
ምስል EDUARDO SOTERAS/AFP

የኦሊሴንጎን ኦባሳንጆ የመቀሌ ቆይታ

የቀድሞው  የናይጀሪያ  ፕሬዝዳንት እና የአፍሪካ ህብረት ልዩ መልእክተኛ ኦሊሴንጎ ኦባሳንጆ እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብአዊ እርዳታ አስተባባሪ ኦቻ ሃላፊ ማርቲን ግሪፍትስ ትላንት በመቐለ ተገኝተው በህወሓት ከሚመራው የትግራይ ክልል መንግሥት ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል። የትግራይ ኮምኒኬሽን ቢሮ ውይይቱ በሰብአዊ ድጋፍ አቅርቦት፣ የኢትዮጵያ እና ቀጠናው ፖለቲካዊ ቀውስ ላይ ትኩረት ያደረገ ነበር ብሏል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ዓመት ባለፈው ጦርነት፣ የዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ምላሽ ምን ይመስላል በሚል ሚሊየን ኃይለ ሥላሴ አስተያየት ሰጪዎችን አነጋግሯል። 

ሚሊየን ኃይለ ሥላሴ

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ