You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
ፖለቲካ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ታላቅ ዜና
ታላቅ ዜና
ሦስት የሲቪክ ድርጅቶች ታገዱ
ማስታወቂያ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ዘገባና ትንታኔ
ዘገባና ትንታኔ
ዶናልድ ትራምፕ ላይ የተመሠረቱ ክሶች ተነሱ
ዶናልድ ትራምፕ ላይ የተመሠረቱ ክሶች ተነሱ
በዩናይትድ ስቴትስ ልዩ አቃቤ ሕግ ጃክ ስሚዝ በኩል በፕሬዝዳንት ተመርጩ ዶናልድ ትራምፕ ላይ የተመሰረቱ ክሶች ውድቅ ተደረጉ ።
የኦፌኮ እና ኢዜማ መግለጫዎች
የኦፌኮ እና ኢዜማ መግለጫዎች
ኦሮሚያ ክልልን ጨምሮ በአገሪቱ አላቧራ ያለው የጸጥታ መደፍረሶች እልባት እንዲያገኙ ነፍጥ አስቀምጦ መወያየት እንደሚያስፈልግ ሁለት የፖለቲካ ድርጅቶች በተናጥል ባወጡት መግለጫ ጠየቁ፡
ማሕደረ ዜና፣ ዕዉቅና የሌላት ሪፐብሊክ ዕዉቅ የፖለቲካ ሥርዓት
ማሕደረ ዜና፣ ዕዉቅና የሌላት ሪፐብሊክ ዕዉቅ የፖለቲካ ሥርዓት
ለዘብተኛ አቋም ያራምዳሉ የሚባሉት ተመራጭ ፕሬዝደንት አብዲረሕማን መሐመድ አብዱላሒ ሶማሊላንድ ከኢትዮጵያ ጋር የተፈራረመችዉን የመግባቢያ ሥምምነት ዝርዝር ይዘት እንደማያዉቁት አስታዉቀዋል።
በትግራይ ተባብሷል የተባለው የፖለቲካ ቀውስና የማዕድን ምዝበራ
በትግራይ ተባብሷል የተባለው የፖለቲካ ቀውስና የማዕድን ምዝበራ
ከአራት ወራት ባነሰ ግዜ ውስጥ 28 ኩንታል ወርቅ ከትግራይ ለፌደራል መንግስቱ ገቢ መደረጉን የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር አስታወቀ።
የመምህራን እሥር በኮሬ ዞን
የመምህራን እሥር በኮሬ ዞን
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ በእሥር ላይ የሚገኙ ከ60 በላይ መምህራን በአስቸኳይ እንዲፈቱ የክልሉ መምህራን ማህበር ጠየቀ ፡፡
የኦሮሞ ህዝብ ሰቆቃ እንዲያበቃ መንግስት እና ኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት በእርግጥ ፍላጎት አላቸውን?
የኦሮሞ ህዝብ ሰቆቃ እንዲያበቃ መንግስት እና ኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት በእርግጥ ፍላጎት አላቸውን?
በመንግስት እና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት መካከል ከአንድም ሁለት ጊዜ ከሀገር ውች የተሞከረው የሰላም ንግግር አልሰመረም ።
ተጨማሪ አሳይ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ምናልባት ይወዱት ይሆናል
ምናልባት ይወዱት ይሆናል
በጀርመን የተባባሰው በሴቶች ላይ የሚፈጸም ጥቃት
በጀርመን የተባባሰው በሴቶች ላይ የሚፈጸም ጥቃት
ጀርመን ውስጥ በሴቶች ላይ የሚጸሙ ጥቃቶች ከቀድሞ ይልቅ መባባሳቸው እያነጋገረ ነው።
የፀጥታ ችግር የሠቆጣ የምርምር ተቋም ላይ እክል ፈጥሯል
የፀጥታ ችግር የሠቆጣ የምርምር ተቋም ላይ እክል ፈጥሯል
ቀደም ሲል በሰሜኑ ጦርነት አሁን ደግሞ አማራ ክልል ውስጥ በቀጠለው ጦርነት እና የሰላም እጦት የተነሳ የሠቆጣ ማዕከል የግብርና የምርምር ሥራዎችን በተሟላ መልኩ መስራት እንዳልቻለ ተገለጠ ።
ከሱዳን እስከ ቻድ፦ የስደተኞቹ መከራ
ከሱዳን እስከ ቻድ፦ የስደተኞቹ መከራ
ከጦርነት እና ትርምስ መሀልr በርካታ ሱዳናውያን ተስፋ ቆርጠው ወደ ድሃዋ ቻድ እየተሰደዱ ነው ። ቻድ በዓለም ውስጥ ካሉት ግዙፍ ቀውሶች አንዱ የሚታይባት ናት ።
ማስታወቂያ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ትኩረት የሳበ
ትኩረት የሳበ
የደሞዝ ጭማሪው «ሳይመጣ የሄደ ተስፋ» ወይስ ደጓሚ ?
መንግስት በተለይ በዝቅተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ ሰራተኞቹን ኑሮ ለመደጎም የደሞዝ ጭማሪ ሲያደርግ የጎንዮሽ ተግዳሮቶችን እንዴት ይቆጣጠራል የሚለው ጥያቄ መነሳቱም አይቀርም
ውይይት፤እያሽቆለቆለ ለመጣው የተማሪዎች ውጤት እና የትምህርት ጥራት መፍትሄ ይኖረው ይሆን?
የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በተጨማሪ የመውጫ ፈተና ላይ ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሆነ ከመንግሥት ዩንቨርስቲዎች በፈተናው የሚወድቁት ተማሪዎችም ቁጥራቸው በርካታ ነው።
ዉይይት፣ የኢትዮጵያ፣ የሶማሊያና የግብፅ መዛዛት እንደቀጠለ ነዉ።ከእንግዲሕስ?
የኢትዮጵያ መሪዎች የሶማሊያና የግብፅ መሪዎችን እርምጃ አዉግዘዉ «አደብ እንዲገዙ» እያሰጠነቀቁ ነዉ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ከሕይወት ሰበዝ
ከሕይወት ሰበዝ
የፈረሰችው ፒያሳ (የምስል ዘገባ)
ፒያሳ የተሟላ የከተማ ሕይወት መሠረት፣ መገለጫም ነበረች። አሁን ግን ፈርሳለች። አሁን ግን ፈርሳለች።
ወደ አገርቤት ከተመለሰች ቦኋላ የፋሽን ኩባንያ ባለቤትና ሥራ አስኪያጅ ሆናለች።
ጉዞ ወደ አገር ቤት
ማስታወቂያ