You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
የአፍሪቃ ህብረት
የአፍሪቃ ህብረት አላማ በአፍሪካ መንግስታት መካከል ከደህንነት እስከ ኢኮኖሚ ሁሉን አቀፍ ትብብር መፍጠር ነው። የህብረቱ መቀመጫ አዲስ አበባ ነዉ።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
ስለደቡብ ሱዳን የተመድ እና የአፍሪቃ ህብረት ምክክር
ስለደቡብ ሱዳን የተመድ እና የአፍሪቃ ህብረት ምክክር
የአፍሪቃ ፓስፖርት
አፍሪቃ ትኩረት ልትሰጣቸው የሚገቡ በርካታ ውስብስብ ችግሮቿን ሳታቃልል የጋራ ፓስፖርት ይፋ ማድረጓ ልዩ ልዩ ጥያቄዎችን እያስከተለ ።
የአፍሪቃ ኅብረት ኃይል በሶማሊያ
ብዙ የዓይን እማኞች የኢትዮጵያ ወታደሮች ጥቃት የከፈቱት ትንኮሳ ሳይደርስባቸው መሆኑን ገልፀዋል ።
የዜና መጽሔት
የአፍሪቃ ህብረት ኃይል ጥቃት በሶማሊያ ፣ የቻይናውያን እና ኢትዮጵያውያን ማዕድን ሰራተኞች ገዳዮች ብይን
የአፍሪቃ ህብረት
የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ እና የህብረቱ ኮሚሽን ፕሬዚደንት ምርጫ
የጀርመን መንግሥትና የአፍሪቃ ህብረት የልማት ትብብር
ጀርመን ለአፍሪቃ የግብርና ልማት፤ቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና፤ሰላም ፣ጸጥታ እና መልካም አስተዳደር ዘርፎች የሚውል የ55 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገባች።
የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤና ትኩረቱ ፣ውጤት አልባው የሱዳን የሰላም ንግግር ፣...................................
የግብፅ ህዝባዊ አብዮት አምስተኛ አመት ፣በስደተኞች የተጨናነቀችው ግሪክ
የአፍሪቃ ኅብረት ጉባኤ ትኩረት
የጉባኤው ትኩረት ሶማሊያ የዘመተው የአፍሪቃ ኅብረት ሰላም አስከባሪ ኃይል ፣የብሩንዲና የደቡብ ሱዳን ጉዳይ እንደሚሆን ተገልጿል ።
የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤና ትኩረቱ ፣ውጤት አልባው የሱዳን የሰላም ንግግር ፣የግብፅ ህዝባዊ አብዮት አምስተኛ አመት ፣በስደተኞች የተጨናነቀችው ግሪክ
በአንዋር የተጣለዉ ቦምብ፣ ጀርመን የአፍሪቃ ህብረት ድጋፍ...
የፓሪሱ የአየር ንብረት ለዉጥ ስምምነት
በአንዋር የተጣለዉ ቦምብ፣ ጀርመን የአፍሪቃ ህብረት ድጋፍ...
ታሪካዊው የአየር ንብረት ለዉጥ ስምምነት
የዞን ዘጠኙ በፈቃዱ ሀይሉ በዋስ እንዲለቀቅ ተወሰነ ፣የአፍሪቃ የሰብዓዊ መብት ቀን ፣ ቡሩንዲ የአፍሪቃ ህብረት የጣለው ማዕቀብና ፋይዳው ፣ አይሁዶችና የሰሎሞን ቤተ-መቅደስ የነበረበት ተራራ
የአፍሪቃ ህብረት ወደ ቡሩንዲ ጦር እንዲላክ ጠየቀ
የህብረቱ እቅድ ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚሳተፉበት ውይይት በዩጋንዳ አልያም የህብረቱ መቀመጫ በሆነችው አዲስ አበባ ለመጥራት ነው።
የተመድ፣ የአፍሪቃ ህብረት እና የሰላም ማስከበሩ ተልዕኮ ምክክር
የተመድ እና የአፍሪቃ ህብረት ሰላም የማስከበር ግዴታቸውን መወጣት ስለሚችሉበት ጉዳይ በአዲስ አበባ ምክክር አካሄዱ። ኢትዮጵያ በአህጉሩ ሰላም እና መረጋጋትን ለማስፈን በሚደረጉ ጥረቶች ላይ ወደፊትም ጉልህ ሚና መጫወቷን ትቀጥላለች::
የተመድ፣ የአፍሪቃ ህብረት እና የሰላም ማስከበሩ ተልዕኮ ፤የኢሕአዲግ ጉባኤ ዉሳኔዎች፤ የቡርኪና ፋሶ ወጣቶች እና ቶማስ ሳንካራ
የኢህአዴግ ጉባዔ ውሳኔዎች፣ የተመድ፣ የአፍሪቃ ህብረት እና የሰላም ማስከበሩ ተልዕኮ ምክክር
አሸባብ በአፍሪቃ ህብረት ጦር ላይ የፈጸመው ጥቃት ፣ የቡርኪና ፋሶ ወጣቶች እና ቶማስ ሳንካራ
የአፍሪቃ ህብረት ሰላም አስከባሪ ጸረ-አሸባብ አዲስ ዘመቻ
በሶማልያ የአፍሪቃ ህብረት ሰላም አስከባሪ ኃይል በአሸባብ ታጣቂ ቡድን ላይ አዲስ የጥቃት ዘመቻ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ። የጁባ መተላለፊያ ተልዕኮ የሚል ስያሜ የተሰጠው ዘመቻ በሶማልያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኦማር አብዲራሺድ አሊ ይፋ የተደረገው ባለፈው አርብ ቢሆንም ገና ካሁኑ ከአሸባብ ታጣቂ ቡድን ከፍተኛ ጥቃት እየገጠመው ነው።
የአፍሪቃ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን መግለጫ
ቡድኑ እስከ ዛሬ ተዘዋውሮ በጎበኛቸው አካባቢዎች ያነጋገራቸው ተወዳዳሪዎችና የፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች ምርጫው ነፃ እና አሳታፊ እንዲሆን ምርጫ ቦርድ ሁሉንም ወገን እንዲያወያይ መጠየቃቸውን የቡድኑ መሪ የቀድሞው ናሚብያ ፕሬዝዳንት ሂሲኬ ፑኜ ፑሃማባ አስታውቀዋል።
የተቃዋሚው ፓርቲ የአረና ትግራይ አቤቱታና የምርጫ ቦርድ መልስ ፣የአፍሪቃ ህብረት የምርጫ ታዛቢዎች ሃላፊ መግለጫ ፣ያገረሸው የደቡብ ሱዳን ውጊያ ......................................
የተቃዋሚው ፓርቲ የአረና ትግራይ አቤቱታና የምርጫ ቦርድ መልስ ፣የአፍሪቃ ህብረት የምርጫ ታዛቢዎች ሃላፊ መግለጫ ፣ያገረሸው የደቡብ ሱዳን ውጊያ እንዲሁም የወደቀዉ የዚምባቡዌ ኤኮኖሚ
የተቃዋሚው ፓርቲ የአረና ትግራይ አቤቱታና የምርጫ ቦርድ መልስ የአፍሪቃ ህብረት የምርጫ ታዛቢዎች ሃላፊ መግለጫ ያገረሸው የደቡብ ሱዳን ውጊያ እንዲሁም የወደቀዉ የዚምባቡዌ ኤኮኖሚ
ምርጫ ቦርድ እውቅና የነፈጋቸው የመኢአድና የአንድነት አመራሮች ሮሮ፣24 ተኛው የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ..................
ምርጫ ቦርድ እውቅና የነፈጋቸው የመኢአድና የአንድነት አመራሮች ሮሮ፣24 ተኛው የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የሂዩመን ራይትስ ዋች ዘገባ እና አፍሪቃ ፣የአውሽቪትዝ መታሰቢያ በአዲስ አበባ
የቅርቡ የአሸባብ ጥቃት እና የአፍሪቃ ህብረት ጦር
የሶማሊያ አክራሪ ደፈጣ ተዋጊ ቡድን አሸባብ ትናንት መዲና ሞቃዲሾ የሚገኘዉ የአፍሪቃ ሕብረት ጦር ላይ ጥቃት መሰንዘሩ ተረጋግጧል። በዚሁ ጥቃት ከአፍሪቃ ሕብረት ወታደሮች ጋር በተከፈተ የተኩስ ልውውጥ ሶስት ወታደሮችን ጨምሮ ቢያንስ 9 ሰዎች መገደላቸው ተሰምቷል።
ቀጣዩ የአፍሪቃ ህብረት እና የአውሮጳ ህብረት ጉባዔ
የአፍሪቃ ህብረት እና የአውሮጳ ህብረትየፊታችን ረቡዕ እና ሀሙስ፣ እአአ ሚያዝያ ሁለት እና ሦስት በብራስልስ ጉባዔ ያካሂዳሉ።
የአፍሪቃ ህብረት ጉባኤና የመፍትሄ ሃሳቡ
ለሁለት ቀናት የዘለቀዉና አርብ ምሽት የተጠቃለለዉ የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ፤ በአህጉሪቱ ዉስጥ በሚታዩት አንዳንድ የፀጥታ ችግሮች ላይ የበለጠ ትኩረት ይዞ ታይተዋል። 54 አባል መንግስታትን ያቀፈዉ የአፍሪቃ ህብረት አርብ የተጠናቀቀዉ 22ኛዉ የመሬዎች ጉባኤ፤ ከከዚህ ቀደሙ በምን ይለያል?
የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ፍፃሜ
ምንም እንኳን ሁለቱ የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ቡድኖች የተኩስ አቁም ስምምነት ቢፈፅሙም፤ አመፁ እንደቀጠለ ነው።
22 ተኛዉ የአፍሪቃ ህብረት የመሬዎች ጉባኤ
22 ተኛው የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ተጀመረ ። ዛሬ ጠዋት የተከፈተው የዚህ ጉባኤ ይፋ አጀንዳ ግብርናና የምግብ ዋስትና የነበረ ቢሆንም በማዕከላዊ አፍሪቃ ሪፐብሊክና በደቡብ ሱዳን የተባባሰው ግጭት ያስከተለው ሰብዓዊ ቀውስ የጉባኤው ትኩረት በሁለቱ ሃገራት ላይ እንዲሆን አድርጓል።
የአፍሪቃ ህብረት የሚኒስትሮች ጉባኤ
ትናንት የተጀመረው የአፍሪቃ ህብረት አባል ሃገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጉባኤ ዛሬ ማምሻውን ይጠናቀቃል። ሐሙስ እና ዓርብ ደግሞ የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ይከተላል።
የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የመነጋገሪያ አጀንዳ
22ኛዉ የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ መርህ የአህጉሪቱ የእርሻና የምግብ ዋስትና ነዉ። ፕሪቶርያ ደቡብ አፍሪቃ የሚገኘዉ ዓለማቀፍ የፀጥታ ጉዳዮች ጥናት ተቋም ዋና ኃላፊ ያኪ ሲሊዪ ለዶቼቬለ እንደተናገሩት ጉባኤዉ የአህጉሪቱን ድህነትና እና ረሃብ መቅረፍ በሚቻልበት መንገድ ላይ ለመነጋመገር አጀንዳ ይዞአል።
የአፍሪቃ ህብረት እና የ«አይ ሲ ሲ» ውዝግብ
የአፍሪቃ ህብረት በሥልጣን ላይ ያለ መሪ በዓለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች መቅጫ ፍርድ ቤት መከሰስ የለበትም በሚል አሁን ለፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ጥያቄ ለማቅረብ ሰሞኑን ወስኖዋል።
የአፍሪቃ ህብረት በICC ላይ ያሳለፈዉ ውሳኔ
የአፍሪቃ ሕብረት አባል ሀገራት መሪዎች ከዓለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች መዳኛ ፍርድ ቤት (ICC) ጋ ስለሚኖራቸው ግንኙነት የጋራ አቋም ለመያዝ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ሲወያዩ ውለዋል።
የተመድ እና የአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን ውይይት
የተመድ የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ልዑካን በአዲስ አበባ ከአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን ባለሥልጣናት ጋ ምክክር አካሄዱ። ባለሥልጣናቱ ከአንዱ ቀን ውይይት በኋላ ባወጡት የጋራ መግለጫ አፍሪቃ በአህጉሯ ለሚታዩ ውዝግቦች መፍትሄ ለማሰገኘት በምታደርገው ጥረትዋ የዓለሙ መንግሥታት ድርጅት ድጋፍ እንደማይለያት ተገልጾዋል።
አይ ሲ ሲ እና የአፍሪቃ ህብረት ትችት
ዘ ሄግ ኔዘርላንድስ የሚገኘው ዓለም አቀፍ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍርድ ቤት የአፍሪቃ ህብረት አባል ሀገራት መሪዎች በአዲስ አበባ ባለፈው ሰኞ ጉባኤአቸውን ባጠናቀቀበት ጊዜ የሰነዘሩበትን ወቀሳ ውድቅ አደረገ።
አይ ሲሲ እና የአፍሪቃ ህብረት አቋም
ዛሬ በአፍሪቃ ህብረት በተጠናቀቀው የመሪዎች ጉባኤ ላይ ትልቅ ርዕስ ሆኖ የቀረበው የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ እና ምክትል ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጉዳይ ነው። የኬንያን ባለስልጣናት ክስ የሚከታተለው ዓለም አቀፉ
የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ፍፃሜ
የአፍሪቃ አንድነት ምሥረታ የወርቅ ኢዮቤልዩን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ በዝግ የተካሄደው የመሪዎች ጉባዔ ዛሬ ተጠናቀቀ። አፍሪቃ በራስ በመተማመን እና ባላት ችሎታ ራስዋን መምራት እንደሚጠበቅባት
የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ
ትናንት በአዲስ አበባ በተከፈተው ሀያኛውን የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ የተገኙት አፍሪቃውያን ርዕሳነ ብሔር እና መራሕያነ መንግሥት በተለያዩ የአህጉሩ ጉዳዮች ላይ ውይይታቸውን ዛሬም ቀጥለው ውለዋል።
የአፍሪቃ ህብረት እና ድላሚኒ ዙማ
ደቡብ አፍሪቃዊቱ ንኮሳዛና ድላሚኒ ዙማ የአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበርነትን ሥልጣን ከተረከቡ ከአሥር ቀናት በፊት 100 ቀናት ሆናቸው። በዚሁ ሥልጣናቸው እሁድ በአዲስ አበባ የሚጀመረዉን የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ለመጀመሪያ ጊዜ ይመራሉ።
የኢትዮጵያ የአፍሪቃ ህብረት ሊቀመንበርነት
በ20ኛው የአፍሪቃ ህብረት ጉባኤ መክፈቻ ላይም የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በአባል ሃገራት መሪዎች በይፋ እጎአ የ 2013 የህብረቱ ሊቀመንበር ሆነው ይመረጣሉ ተብሎ ይጠበቃል ።
የሱዳኖች ድርድር ና የአፍሪቃ ህብረት
የሰሜንና ደቡብ ሱዳንን የሠላም ድርድር ማስቀጠል የአፍሪቃ ህብረት ዋነኛ ትኩረት መሆኑ ተገለፀ ። በሌላም በኩል ሁለቱን ሱዳኖች ለማግባባት የሚደረገውን ጥረት ለማጠናከር የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ዛሬ ካርቱም ገብተዋል።
ማሊ፤ የአፍሪቃ ህብረት ዉሳኔ
የአፍሪቃ ህብረት የሰላምና የፀጥታ ምምክር ቤት አባል ሀገራት፤ በማሊ ጉዳይ ላይ ተወያይቶ ዉሳኔ አሳለፈ።
ድላሚኒ ዙማ የአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽነር
ለአፍሪቃ ኅብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ሆነው ከሁለት ወር ተኩል በፊት የተመረጡት የቀድሞዋ የደቡብ አፍሪቃ ባለስልጣን- እንኮሳዛና ድላሚኒ ዙማ- ዛሬ መንበራቸውን በይፋ ተረክበዋል።
አዲሷ የአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር
የአፍሪቃ ህብረት የደቡብ አፍሪቃ ሀገር አስተዳደር ሚንስትር ንኮሳዛና ድላማኒ ዙማን ትናንት ማታ የህብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ። ድላማኒ ዙማ የመጀመሪያ ሴት የህብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር ናቸው።
የአፍሪቃ ህብረት ምክትል ኮሚሽነር ጋዜጣዊ መግለጫ
አሥረኛ የምሥረታ ዓመቱን በማክበር ላይ ያለው የአፍሪቃ ህብረት በሣምንቱ መጨረሻ የሚደረገው የህብረቱ ኮሚሽንነር ምርጫ የህብረቱን አባል ሀገራት መራሕያነ መንግሥት እና ርዕሳነ ብሔር ለሁለት በመክፈል በስራው ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ፈጥሮዋል
የአፍሪቃ ህብረት እና በአህጉሩ የሚታዩ ግጭቶች
የአፍሪቃ ህብረት የሰላምና ፀጥታ ምክር ቤት ከግጭት ወደ ጦርነት እየተሸጋገረ ስላለው የደቡብና የሰሜን ሱዳን ውዝግብ፡ ከጥቂት ጊዜ በፊት በጊኒ ቢሳው ስለተደረገው መፈንቅለ መንግሥት፡ እንዲሁም፡ በማሊ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ትናንት ልዩ የሙሉ ቀን ስብሰባ አካሂዶ ውሳኔዎችን አሳለፈ።
የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ
18ኛዉን የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ካስተናገደችዉ ከመዲና አዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ የለቱ ትኩረት በአፍሪቃ ርዕስ ነዉ። በሁለት መቶ ይሮ ወጭ ታንጾ ከቻይና መንግስት ለህብረቱ የተበረከተዉ ግዙፍ ህንጻ ዉስጥ ለመጀመርያ ግዜ የተሰበሰቡት የአፍሪቃ ህብረት መሪዎች ተወያዩ?
የአፍሪቃ ህብረት እና የኮሚሽኑ ፕሬዚደንት ምርጫ ሂደት
የአፍሪቃ ህብረት ዛሬ ለህብረቱ ኮሚሽን ፕሬዚደንትነት ሥልጣን ምርጫ አካሂዶ ነበር። ለምርጫው የኮሚሽኑ ፕሬዚደንት ዣን ፒንግ እና የደቡብ አፍሪቃ የሀገር አስተዳደር ሚንስትር ንኮሳዛና ድላሚኒ ዙማ በዕጩነት ቀርበው ነበር።
18 ኛዉ የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ
18 ኛዉ የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በቻይና መንግስት ወጭ በታነጸዉ በአዲሱ የህብረቱ ህንጻ ተጀምሮአል።
የአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚደንት ምርጫ ዝግጅት
በሳምንቱ መጨረሻ በአዲስ አበባ በሚደረገው የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ የህብረቱት ኮሚሽን ፕሬዚደንት ይመረጣል።
የኢትዮጵያና የአፍሪቃ ህብረት አቋም
የፍልስጤሙ ፕሬዝዳንት ማህሙድ አባስ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤው ለፍልስጤም የመንግሥትነት እውቅና እንዲሰጥ ነገ በይፋ ይጠይቃሉ ተብሎ ይጠበቃል ።
ሊቢያና የአፍሪቃ ህብረት
የሊቢያ ጉዳይ አሁንም መፍትሄ አላገኘም። የአፍሪቃ ህብረት ለቀውሱ እልባት ለመስጠት የራሱን ጥረት እያደረገ ነው።
የሊቢያ ውዝግብ እና የአፍሪቃ ህብረት
የአፍሪቃ ህብረት ለሊቢያ ውዝግብ መፍትሄ ለማፈላለግ በአዲስ አበባ ከሊቢያ መንግስት እና ከተቃዋሚዎች ወገኖች ተወካዮች ጋ ውይይት ጀምሮዋል።
ቀዳሚው ገጽ
ገጽ 2 የ 3
የሚቀጥለው ገጽ