የጀርመን መንግሥትና የአፍሪቃ ህብረት የልማት ትብብር22 ግንቦት 2008ሰኞ፣ ግንቦት 22 2008ጀርመን ለአፍሪቃ የግብርና ልማት፤ቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና፤ሰላም ፣ጸጥታ እና መልካም አስተዳደር ዘርፎች የሚውል የ55 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገባች።https://p.dw.com/p/1IxHRምስል DW/G. Tedlaማስታወቂያ ስምምነቱን የጀርመን መራሒተ-መንግስት አንጌላ ሜርክል ልዩ መልዕክተኛ ጉንተር ኑከ እና የአፍሪቃ ህብረት ንግድ እና ኢንዱስትሪ ኮሚሽነር ፋቲማ አሲል ፋራም ጋር ተፈራርመዋል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ እሸቴ በቀለ አርያም ተክሌ