1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያ የውጭ ተጽእኖን እንድትከላከል ተጠየቀች

ረቡዕ፣ ሐምሌ 8 2012

በከዚህ ቀደሙ ድርድር አሜሪካን እና የዓለም ባንክ በታዛቢነት መገኘታቸው ግልጽ እንዳልነበር ለዶቼቬለ የተናገሩት አንድ ምሁር ድርድሩ ዉጤት ባያመጣም፣ በአፍሪቃ ህብረት ሸምጋይነት መካሄዱ ተገቢ መሆኑን ገልጸዋል። ኢትዮጵያ ወደፊትም በሚካሄዱ ድርድሮች የውጭ ተጽእኖን ማስወገድ እንደሚኖርባትም መክረዋል።

https://p.dw.com/p/3fNVw
Äthiopien Addis Abeba | Report | Grand Ethiopian Renaissance Dam
ምስል DW/N. Desalegen

በአፍሪቃ ህብረት ሸምጋይነት በታላቁ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብ ላይ ኢትዮጵያ ግብጽ ና ሱዳን ያካሄዱት ድርድር ያለ ስምምነት ሲያበቃ ሃገራቱም ለህብረቱ ዘገባዎቻቸውን ልከዋል። በከዚህ ቀደሙ ድርድር አሜሪካን እና የዓለም ባንክ በታዛቢነት መገኘታቸው ግልጽ እንዳልነበር ለዶቼቬለ የተናገሩት አንድ ምሁር ድርድሩ ዉጤት ባያመጣም፣ በአፍሪቃ ህብረት ሸምጋይነት መካሄዱ ተገቢ መሆኑን ገልጸዋል። ኢትዮጵያ ወደፊትም በሚካሄዱ ድርድሮች የውጭ ተጽእኖን ማስወገድ እንደሚኖርባትም መክረዋል።የባህርዳሩ ወኪላችን አለምነው መኮንን ዝርዝሩን ልኮልናል።
አለምነው መኮንን
ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ