የሱዳን ቀውስ እና የአውሮጳ ሕብረት
ሐሙስ፣ ሰኔ 6 2011ማስታወቂያ
የተመድ ወታደራዊው ምክር ቤት በተቃዋሚዎቹ ላይ የወሰደው የኃይል ርምጃ እንዲጣራ ሲጠይቅ፤ የአፍሪቃ ሕብረት ይህንኑ ለመመርመር ዛሬ አንዱ ልዑክ ወደ ኻርቱም ልኳል። ከኢትዮጵያ ቀጥሎም ዩናይትድ ስቴትስ ሁለቱን ወገኖች የማግባባት የዲፕሎማሲ ጥረት ጀምራለች። በዚህ መካከል ከአውሮጳ ሕብረት በኩል ሱዳንን አስመልክቶ ብዙም አልተሰማም። ለምን? የብራስልሱ ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሤ የሕብረቱን ቃል አቀባይ በማነጋገር ተከታዩን ልኮልናል።
ገበያው ንጉሤ
ሸዋዬ ለገሠ
አዜብ ታደሰ