You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
ማስታወቂያ
ሶማሊያ
እርስ በርስ ጦርነት፣ ሙስና እና ድርቅ የምስራቅ አፍሪቃዊቱን ሐገር ቀዉስ ዉስጥ ከተዋታል።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
የአውሮጳ ኅብረት የኅዳር ወር ስብሰባ ትኩረት
ቦርየል ከመጭው የታኅሣሥ ወር መጀመሪይ ጀምሮ ግን በኢስቶኒያዋ ጠቅላይ ሚኒስተር ካያ ካላስ የሚተኩ ይሆናል።
የሶማሌላንድ የምርጫ ዉጤት እና አንድምታዉ
የሶማሌላንድ የምርጫ ዉጤት እና አንድምታዉ
የኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ውዝግብ
ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ "የማይነጣጠሉ ሕዝቦች እንደመሆናቸው ጊዜያዊ ችግሮችን የመባባስ ፍላጎት የለንም" የኢትዮጵያ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ሶማሌላንድ ነገ ረቡዕ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ታካሂዳለች
የፖለቲካ ተንታኞች አዲስ ተመራጩ ፕሬዚዳንት ሃገሪቱ ዓለም አቀፍ እዉቅናን እንድታገኝ ብሎም በግዛቲቱ የሚታየዉን ስራ አጥነት እና የዋጋ ግሽበት ለመቅረፍ ይሰራል ሲሉ ተስፋ አድርገዋል።
የጥቅምት 30 ቀን 2017 የዓለም ዜና
ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ኅብረት የድጋፍ እና ማረጋጋት የሶማሊያ ተልዕኮ (AUSSOM) መታገዷን የሶማሊያ መከላከያ ሚኒስትር ተናገሩ። በደቡብ ሱዳን ጎርፍ 379,000 ሰዎች አፈናቀለ። በናይጄሪያ ላኩራዋስ የተባለ አዲስ የሽምቅ ተዋጊ በፈጸመው ጥቃት 15 ሰዎች ተገደሉ። በፓኪስታን የባቡር ጣቢያ በደረሰ ፍንዳታ ቢያንስ 24 ሰዎች ተገደሉ። እስራኤል እና ሐማስ ወደ ድርድር ለመመለስ ከልብ ፈቃደኝነታቸውን እስኪያሳዩ ድረስ ቃጣር በጋዛ ተኩስ እንዲቆም የምታደርገውን ጥረት ልታቆም ነው። ኢራን ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ለአራት ዓመታት ሥልጣን ላይ ሣሉ ያሳደሩባትን ከፍተኛ ጫና በሁለተኛ የሥልጣን ዘመናቸው እንዲተዉት ጥሪ አቀረበች።
የማሕበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት፣ ሶማሊያ የኢትዮጵያ ዲፕሎማትን አባረረች፣ የጉራጌ ዞን እስራት
ነዋሪዎቹ እንደሚሉት ባንድበኩል ታጣቂዎች፣ በሌላ በኩል የመንግሥት ኃይላት ዘመድ-ወዳጆቻቸዉን ያግታሉ።ያስራሉ።ይገድላሉም።
አንድ የኢትዮጵያ ዲፕሎማት ሶማሊያን በ72 ሰዓታት ውስጥ ለቅቀው እንዲወጡ ታዘዙ
ሶማሊያ አንድ የኢትዮጵያ ዲፕሎማትን ከትናንት ጀምሮ በ72 ሰዓታት ውስጥ ሀገሪቱን ለቅቀው እንዲወጡ አዘዘች ።
የአፍሪቃው ቀንድ ውጥረት
የአፍሪቃው ቀንድ የፖለቲካ ተንታኖች ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ ሰላም የራቀው አካባቢ ነው ይሉታል።
የኢትዮጵያ እና የሶማሊላንድ ግንኙነት ዕድገት
ከሶማሊያ ተገንጥላ ራሷን ራስ ገዝ የምትለው ሶማሊላንድ ኢትዮጵያ ውስጥ ላላት የዲፕሎማቲክ ተልእኮ መገንቢያ የሚሆን ቦታ ከኢትዮጵያ መንግሥት መረከቧን ዐስታወቀች ።
በአስመራ የግብጽ፣ ሶማሊያና ኤርትራ መሪዎች የሦስትዮሽ ጉባኤ
ጉባኤው የተጠራውና የተስተናገደው በፕሬዝዳንት ኢሣይያስ ነው።
የአስመራው ስብሰባ እና የአፍሪቃ ቀንድ ስጋት
ከዚህ በፊት ለዓመታት በረራውን ወደ አስመራ ስያደርግ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራውን ሙሉ በሙሉ ማቆሙ በብዙ አነጋግሮ እንደ ነበርም አይዘነጋም፡፡
በጎረቤት አገሮች የሚካሄዱ ግጭቶች በኢትዮጵያ ላይ የጋረጡት ፈተና
አኤትዮጵያ የራስዋን ጥቅም ሊያስጠብቅ በሚችል መልኩ ለመወሰን የሚያስችላትን ስራ መስራት አለባት ብለዋል።
የመስከረም 18 ቀን 2017 የዓለም ዜና
ጠቅላይ ሚኒስትር ሐምዛ አብዲ ባሬ ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ የተፈራረመችው የመግባቢያ ሥምምነት የሶማሊያን የግዛት አንድነት ይጥሳል ሲሉ ከሰሱ። የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የሀገራቸው “ዓላማ በቀጠናው የጋራ ዕድገት እና ብልጽግና መፍጠር” እንደሆነ ተናግረዋል። ኢትዮጵያ እና የአይኤምኤፍ ባለሙያዎች በተራዘመ የብድር አቅርቦት የመጀመሪያ ግምገማ ተስማሙ። የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በዳርፉር ግዛት በምትገኘው አል-ፋሽር ለሁለት ቀናት በፈጸመው ጥቃት 48 ሰዎች ተገደሉ። የሊባኖሱ ሒዝቦላሕ መሪው ሐሳን ናስረላሕ እስራኤል በፈጸመችው የአየር ጥቃት መገደላቸውን አረጋገጠ።
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ምላሽ
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ምላሽ
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ምላሽ
የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ የፀጥታ ሥጋት
የሶማሊያ መንግሥት ግን ኢትዮጵያን ይህንን ድርጊት ሽን ባስቸኳይ እንድታቆም አሳስባለች።
የማክሰኞ መስከረም 14 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄት
የቱርክ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያን የማሸማገል ጥረት
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀ ሥላሴ "በአንካራ ሂደት መሰረት ከሶማሊያ ጋር ስምምነት ላይ የመድረስ ተስፋ አለ።
የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ወቅታዊ ሁኔታ
የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ወቅታዊ ሁኔታ የወዴት እያመራ ነው?
ዉይይት፣የኢትዮጵያ፣ የሶማሊያና የግብፅ መዛዛት እንደቀጠለ ነዉ።ከእንግዲሕስ?
ዉይይት፣ የኢትዮጵያ፣ የሶማሊያና የግብፅ መዛዛት እንደቀጠለ ነዉ።ከእንግዲሕስ?
የኢትዮጵያ መሪዎች የሶማሊያና የግብፅ መሪዎችን እርምጃ አዉግዘዉ «አደብ እንዲገዙ» እያሰጠነቀቁ ነዉ
የቀጠለው የአፍሪካ ቀንድ ቀጣና ሀገራት ውዝግብ
የኢትዮጵያና ሶማሊላንድ የመግባቢያ ውል መደበኛ ሥምምነት ሆኖ እንደሚፈረም የሶማሊላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢሳ ካይድ ለዲፕሎማቶች ተናግረዋል።
የኢትዮጵያና የሶማሊያ-ግብፅ ዉጥረት
ኃይል የማሳያ ትርዒት የመሰለዉ ዝግጅት ሲከበር የምሥራቅ ዕዝ አዛዥ ሌትናንት ጄኔራል መሐመድ ተሰማ እንዳሉት ጦራቸዉ የዉጪ ይሁን የዉስጥ ጠላቱን ለመምታት ዝግጁ ነዉ።
በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መካከል የቀጠለው ውዝግብ
ሰለሞን የሶማልያ እና የኢትዮጵያ ዉዝግብ እንደቀጠለ ነዉ ኢትዮጵያ ፖለቲካ
ግብጽን ያንደረደረው ውጥረት በሶማሊያና ኢትዮጵያ መካከል
ግብጽ ከሰሞኑ የጦር መሣሪያዎችን በወታደራዊ አውሮፕላን ጭና ሞቃዲሾ ማስገባቷ ይፋ ከሆነ በኋላ በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል ወታደራዊ ፍጥጫው እጅግ አይሏል ።
ቃለ መጠይቅ፣ የሶማሊያና የግብፅ ወታደራዊ ዝግጅት ያስከተለዉ ሥጋት
ኢትዮጵያ የሶማሊያና የግብፅን እርምጃና እቅድ አዉግዛለች።በዚሕ መሐመል ጅቡቲ አስጊዉን ዉዝግብ ለማቃለል ኢትዮጵያ የታጁራ ወደብን እንድትጠቀም ፈቅዳለች።
ማሕደረ ዜና፣ የአፍሪቃ ቀንድ የጦርነት ሥጋት
ማሕደረ ዜና፣ የአፍሪቃ ቀንድ የጦርነት ሥጋት
ወትሮም ሰላም የራቀዉን የአፍሪቃ ቀንድን ትርምስ ለማባባስ ግብፅ መሐል ግብታ ስታነኩር ጅቡቲ አዲስ መፍትሔ ይዛ ብቅ ብላለች
ግብጽ የሕዳሴ ግድብ የውኃ ሙሌትን ተቃወመች
ግብጽ ለጸጥታው ምክር ቤት ስላቀረበችው ደብዳቤ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ከግድቡ ተደራዳሪ ቡድን አባላት አስተያየት ለመጠየቅ ያደረግነው ጥረት አልተሳካም።
የአርብ ነሐሴ 24 ቀን 2016 ዓ.ም. ሙሉ ስርጭት
ኢትዮጵያ አካባቢውን ለማተራመስ ከሚጥሩ ጋር ትንቀሳቀሳለች ያለቻትን ሶማሊያን አስጠነቀቀች
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር ያላትን ግንኙነት በሰላም ለመፍታት እስከመጨረሻው ትገፋበታለች ብለዋል።
የተደጋገመው የተፈጥሮ አደጋ፣ የህዳሴው ግድብ የማመንጨት ኃይል፤ ግብጽ በሶማሊያ
የተደጋገመው የተፈጥሮ አደጋ፣ የህዳሴው ግድብ የማመንጨት ኃይል፤ ግብጽ በሶማሊያ
የኢትዮ-ሶማሊያ ዉዝግብ፣ የምስራቅ አፍሪቃ ቀውስ ሌላው ስጋት
የፖለቲካል ተንታኙ አቶ አብዱራሃማን ሰኢድም ሁለቱ አገራት በተቻላቸው መጠን አውዳሚ የሆነውን ጦርነትን ማስቀረት የሚቻልበትን መንገድ መፈለግ እንዳለባቸው መክረዋል
አፍሪካ ቀንድ ወቅታዊ ሁኔታ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዕይታ
« አዲስ ውጥረትን በመፍጠር ለቀጣናው ያልታሰበ የሰላም እና የመረጋጋት ችግር እንደዚሁም ክልሉን አደጋ ውስጥ ሊጥል በማይችል መልኩ በጥንቃቄ ሊዋቀር እንደሚገባ ኢትዮጵያ ታምናለች"።
የዓለም ዜና፣ ነሐሴ 22፣ 2016
-የኢትዮጵያ መንግሥትን በነፍጥ የሚወጉ ኃይላት በሐገሪቱ ብሔራዊ የምክክር ሒደት እንዲካፈሉ ለተደረገላቸዉ ጥሪ መልስ አለመስጠታቸዉን የምክክር ኮሚሽን አስታወቀ።ለታጣቂዎቹ ኃይላት ጥሪዉ የተደረገበትን መንገድና ጥሪዉ ሥለመድረስ አለመድረሱ ግን የኮሚሽኑ ባለሥልጣናት አልጠቀሱም።-----ግብፅ ለሶማሊያ የጦር መሳሪያ ማስታጠቅ ጀመረች።መሳሪያ የጫኑ ሁለት የግብፅ የጦር አዉሮፕላኖች ትናንት ሞቃዲሾ ማረፋቸዉን ዲፕላቶች አስታዉቀዋል።ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር ወደብ ለመኮናተር ከተስማማች ወዲሕ የሞቃዲሾና የካይሮ ፍቅር ፀጥንቷል
በባለስልጣናት የቃላት ምልልስ የቀጠለው የኢትዮ ሶማሊያ ዲፕሎማሲ ውጥረት
አቶ አደም ፋራህ ግን የኢትዮጵያ መንግሥት ለቀጣናው ሰላምና መረጋጋት የሚያበረክተውን አዎንታዊ ሚና አጠናክሮ ለመቀጠል ዝግጁ መሆኑን አመልክተዋል።
DW Amharic የነሐሴ 08 ቀን 2016 የዜና መጽሔት
ለሦስተኛ ዙር ቀጠሮ የተያዘለት የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ውይይት በቱርክ
ኢትዮጵያ እና ሱማሊያ የገቡበትን ውዝግብ ለመፍታት በማለም ሰኞ እለት እና ትናንት በቱርክ አንካራ የተደረገው ውይይት ተጨባጭ መፍትሔ ሳይገኝበት ለሦስተኛ ዙር ውይይት ቀጠሮ በመያዝ ተጠናቋል።
DW Amharic የነሐሴ 8 ቀን 2016 የዓለም ዜና
ሶማሌላንድ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያን የምታሸማግለው ቱርክ ገለልተኛ አይደለችም ስትል ከሰሰች። የሶማሌላንድ ክስ የተደመጠው በአንካራ ለሁለተኛ ጊዜ የተካሔደው የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ውይይት ያለ ውጤት ከተበተነ በኋላ ነው። የሱዳንን ጦርነት ለማብቃት ያለመ ድርድር የብሔራዊው ጦር አዛዥ ጄነራል አብደል ፋታኅ አል-ቡርኻን በሌሉበት ተጀመረ። ግብጽ እና ሶማሊያ የወታደራዊ ትብብር ፕሮቶኮል ሥምምነት ተፈራረሙ። በጋዛ ውጊያ የገጠሙ ኃይሎች ተኩስ እንዲያቆሙ ለማድረግ ያቀደ ድርድር በቃጣር ሊካሔድ ነው። ጀርመን የኖርድ ስትሪም የጋዝ ማስተላለፊያን በማፈንዳት የጠረጠረችውን ግለሰብ ለመያዝ የእስር ማዘዣ አወጣች።
የነሐሴ 6 ቀን 2016 የዜና መጽሔት
የነሐሴ 6 ቀን 2016 የዓለም ዜና
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት የህወሓት “የሕግ ሰውነት፤ አግባብ ባለው ሕግ እና በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አሠራር መሠረት ብቻ እልባት ሊያገኝ የሚገባ ጉዳይ” እንደሆነ አስታወቀ። የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በሀገሮቻቸው መካከል የተቀሰቀሰውን ውጥረት ለማብቃት በቱርክ አሸማጋይነት በአንካራ ተገናኙ። በዩጋንዳ በደረሰ የቆሻሻ መደርመስ አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 23 ደረሰ። በጋዛ በአስቸኳይ ተኩስ እንዲቆም ጀርመን፣ ፈረንሳይ እና ዩናይትድ ኪንግደም ጥሪ አቀረቡ። ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ወደ ሩሲያ ግዛት የገቡ የዩክሬን ወታደሮችን የሀገራቸው ጦር እንዲያባርር ትዕዛዝ ሰጡ
በቱርክ አሸማጋይነት የቀጠለው የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ውይይት
በቱርክ አሸማጋይነት የቀጠለው የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ውይይት
የአፋር እና ሶማሊ-ኢሳ ጎሳዎች ግጭት
በደም አፋሳሽነቱ የቀጠለው በአፋር እና የሶማሊ-ኢሳ ጎሳዎች መካከል የቀጠለው የአስተዳደር ይገባኛል ውዝግብ ለበርካቶች መፈናቀል፣ ግድያ እና ለንብረት ውድመት ምክንያት መሆኑ ይነገራል፡፡
የሰኞ ሐምሌ 8 ቀን 2016 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የሰኞ ሐምሌ 8 ቀን 2016 ዓ.ም. አርዕስተ ዜና -በአማራ ክልል ለአንድ ዓመት ያህል ተቋርጦ የቆየው የኢንተርኔት ሞይል ዳታ ትናንት በአንዳንድ ከተሞች አገልግሎት መስጠት መቀጠሉን ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ የአንዳንድ ከተሞች ነዋሪዎች አገልግሎቱ በተመረጡ ስልኮች ብቻ ነው የሚሰራው ብለዋል። -የኬንያ ፖሊስ በተደጋጋሚ ሰዎችን ሲገድል የነበረና ድርጊቱንም አምኗል ያለውን አ,ረመኔ ማሰሩን አስታወቀ። /አንድ የዩናይትድ ስቴትስ ዳኛ ባለፈው ቅዳሜ ከግድያ ሙከራ የተረፉት የቀድሞ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከዚህ ቀደም ምሥጥራዊ የመንግሥት ሰነዶች በመያዝ የተመሰረተባቸውን ክስ ውድቅ አደረጉ።
መረጋጋት የራቀው የአፍሪቃ ቀንድ ትኩሳቱ ጨምሯል
ሃገራቱ በርስ በርስ ጦርነት እና ግጭት ይታወቃሉ ።
የአፍሪካ ቀንድ ወቅታዊ ሁኔታ
የኃያላኑ ብሔራዊ ጥቅም መሳለጫ የሆነው የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ሀገራት ከግጭት፣ ውዝግብ እና ጎራ ለይቶ ንትርክ መውጣት ለምን ተሳናቸው?
አማራ ክልል ይፈፀማል የተባለዉ ግፍ፣ የኢትዮ-ሶማሊያ ድርድር፣ የኬንያ ቀዉስ
በሁለቱ ጎረቤት ሐገራት መካከል የተካረረዉን ጠብ ለማርገብ ቱርክ በጀመረችዉ ጥረት የሁለቱን ሐገራት የዉጪ ጉዳይ ሚንስትሮች ባለፈዉ ሰኞ አንካራ ላይ በተዘዋዋሪ አደራድራለች
የሰኔ 24 ቀን 2016 ዓ.ም. የዓለም ዜና
አርዕስተ ዜና ቱርክ ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር በተፈራረመችው የወደብ ስምምነት ሰበብ የተቃቃሩትን ኢትዮጵያንና ሶማሊያን እየሸመገለች መሆኑን ሮይተርስ የዜና ወኪል ዘግቧል። በመጀመሪያ ዙር የፈረንሳይ የፓርላማ አባላት ምርጫ National Rally በምህጻሩ RN የተባለው የማሪ ለፐን ቀኝ ጽንፈኛ ፓርቲ ታሪካዊ የተባለ ድል ተጎናፀፈ። ውጤቱ ፓርላማውን በትነው ምርጫ ለጠሩት ለፕሬዝዳንት ማክሮ ትልቅ ሽንፈት ሆኗል። የዩንይትድ ስቴትስ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በግል በወሰዷቸው እርምጃዎች እንጂ እንደ ፕሬዝዳንት በይፋ በወሰዷቸው እርምጃዎች ሊከሰሱ አይችሉም ሲል ወሰነ።
ኢትዮጵያ ወታደሮቿ ድንበር አቋርጠዋል የሚለውን የሶማሊያን ውንጀላ አስተባበለች
ኢትዮጵያ ወታደሮቿ ድንበር አቋርጠዋል የሚለውን የሶማሊያን ውንጀላ ማስተባበሏን፤
ማሕደረ ዜና፤ የኢትዮ-ሶማሊያ ዉዝግብ፣ የአፍሪቃ ቀንድ ተጨማሪ ሥጋት
የመግባቢያ ስምምነቱ ዛሬም በስድስተኛ ወሩ ማብቂያ ገቢር አልሆነም።ይሁንና የሶማሊያ ፌደራዊ መንግሥትንና የኢትዮጵያን ግንኙነት ለማበላሸት ከበቂ በላይ ነዉ
ቀዳሚው ገጽ
ገጽ 1 የ 14
የሚቀጥለው ገጽ