You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
ማስታወቂያ
ሶማሊያ
እርስ በርስ ጦርነት፣ ሙስና እና ድርቅ የምስራቅ አፍሪቃዊቱን ሐገር ቀዉስ ዉስጥ ከተዋታል።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
ማሕደረ ዜና፤ የኢትዮ-ሶማሊያ ዉዝግብ፣ የአፍሪቃ ቀንድ ተጨማሪ ሥጋት
DW Amharic የሰኔ 16 ቀን 2016 የዓለም ዜና
በቤኒሻንጉል ጉምዝ፣ ሶማሌ፣ አፋር እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች ለ6ኛው ሀገር አቀፍ የቀሪ እና የድጋሚ ምርጫ ነዋሪዎች ድምጽ ሲሰጡ ዋሉ። ፕሬዝደንት ዊሊያም ሩቶ መንግሥታቸው ተግባራዊ በሚያደርገው የግብር ጭማሪ ላይ በኬንያ ሀገር አቀፍ ተቃውሞ ካካሔዱ ወጣቶች ጋር ለመነጋገር ፈቃደኛ መሆናቸውን አስታወቁ። የእስራኤል የመከላከያ ሚኒስትር ዮቭ ጋላንት ከመስከረም 26 ቀን 2016 ጀምሮ በጋዛ ሲካሔድ በቆየው ውጊያ ላይ “ወሳኝ” ለተባለ ንግግር ወደ አሜሪካ አቀኑ። የኬንያ ኃይሎች ማክሰኞ በወሮበሎች ወደምትታመሰው ሔቲ እንደሚዘምቱ የሀገሪቱ መንግሥት እና የፖሊስ የመረጃ ምንጮች ተናገሩ። በሩሲያ እና ዩክሬን ጥቃቶች ሰዎች ተገደሉ
DW Amharic የሰኔ 2 ቀን 2016 የዓለም ዜና
በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ጉዳት የደረሰበት በትግራይ ክልል አክሱም ከተማ የሚገኘው አጼ ዮሐንስ አራተኛ ኤርፖርት ሥራ ጀመረ። በሶማሊያ ጋልጋዱድ ግዛት በተፎካካሪ ጎሳዎች መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት ቢያንስ 45 ሰዎች ሲገደሉ ሌሎች 60 መቁሰላቸውን ባለሥልጣን ተናገሩ። እስራኤል አራት ታጋቾች ባስለቀቀችበት እና በስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ባካሔደችው ወታደራዊ ዘመቻ የተገደሉ ፍልስጤማውን ቁጥር ወደ 274 ማሻቀቡን የጋዛ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። አውሮፓውያን በአኅጉራዊው ምክር ቤት የሚወክሏቸውን ሕግ አውጪዎች ለመምረጥ ድምጽ ሲሰጡ ዋሉ። የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ለሦስተኛ ተከታታይ የሥልጣን ዘመን ቃለ-መሐላ ፈጸሙ።
የዓለም ዜና፤ ግንቦት 27 ቀን 2016 ዓ.ም ማክሰኞ
DW Amharic --ኢትዮጵያ ከደቡብ ኮሪያ 1 ቢሊዮን ዶላር ለመበደር የሚያስችላት ዉል ተፈራረመች። ዛሬ በተጀመረዉ የደቡብ ኮሪያና የአፍሪቃ የመሪዎች ጉባኤ ላይ 30 መሪዎችን ጨምሮ የ48 የአፍሪቃ ሐገራት ባለሥልጣናት ተገኝተዋል። --ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር የተፈራረመችዉን የወደብና ዕዉቅና የመስጠት የመግባቢያ ስምምነት ካልሰረዘች ሶማሊያ የሠፈሩ የኢትዮጵያ ወታደሮችን ከሀገሯ እንደምታስወጣ ሞቃዲሾ አስታወቀች። --በደቡባዊ ጀርመን ከፍተኛ የጎርፍ አደጋ መድረሱን ተከትሎ፤ ከድንገተኛ ጎርፍ ከለላ ለማግኘት እና ቅድመ ጥንቃቄ ለማድረግ እንዲያስችል ወጪያቸዉን እንዲያሳድጉ ጥሪ ቀረበ።
ሶማሌ ላንድ ነጻ አስተዳደር የመሰረተችበት 33ኛ ዓመት በለንደን ተከበረ
የሉዓላዊነት አገርነት መንግስትነት ለማግኘት የሚያደርጉትን የሶማሊላንድ ትግል ሁልጊዜም እንደደገፍን ነዉ
ሶማሌላንድ ዕውቅና ለማግኘት በባሕር ዳርቻዋ ተስፋ ሰንቃለች
የነጻነት በዓሏን ነገ ቅዳሜ የምታከብረው የሶማሌላንድ ልሒቃን ለሦስት አስርት ዓመታት የጠበቁት ዕውቅና እየቀረበ ነው የሚል ተስፋ ሰንቀዋል።
ሶማሌላንድ የበርበራ ወደብ የኢትዮጵያን 30 በመቶ ጭነት እንዲያስተናግድ ትፈልጋለች
የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ንብረት የሆነው ዱባይ ወርልድ ኩባንያ የሚያስተዳድረው የበርበራ ወደብ የኢትዮጵያን 30 በመቶ ጭነት እንዲያስተናግድ የሶማሌላንድ ባለሥልጣናት አቅደዋል።
ሶማሌላንድ የበርበራ ወደብ የኢትዮጵያን 30 በመቶ ጭነት እንዲያስተናግድ ትፈልጋለች
የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ንብረት የሆነው ዱባይ ወርልድ ኩባንያ የሚያስተዳድረው የበርበራ ወደብ የኢትዮጵያን 30 በመቶ ጭነት እንዲያስተናግድ የሶማሌላንድ ባለሥልጣናት አቅደዋል። ለዚህም የወደብ አጠቃቀም እና የጉምሩክ ሥርዓቶችን የተመለከተ ሥምምነት በኢትዮጵያ እና በሶማሌላንድ መካከል መፈረም አለበት። ሥምምቱ በሚቀጥሉት 60 ቀናት ሊፈረም እንደሚችል የሶማሌላንድ የወደቦች አስተዳደር ባለሥልጣን ኃላፊ ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል።
ዳግም ዕውቅና ፍለጋ፦ የሶማሌላንድ መንገድ
ሶማሌላንድ ከስድስት አስርት ዓመታት በፊት ከቅኝ ገዢዎች ነጻ ስትወጣ ያገኘችውን ዕውቅና ዳግም እጇ ለማስገባት ጥረት ላይ ነች።
ዳግም ዕውቅና ፍለጋ፦ የሶማሌላንድ መንገድ
ሶማሌላንድ ከ64 ዓመታት በፊት ከቅኝ ገዢዎች ነጻ ስትወጣ ያገኘችውን ዕውቅና ዳግም እጇ ለማስገባት ጥረት ላይ ነች። ይኸ ጥረት ከሶማሊያ ብርቱ ተቃውሞ ቢገጥመውም የሶማሌላንድ ልሒቃን በቅርቡ ይሳካል የሚል ተስፋ ሰንቀዋል። ኢትዮጵያ ዕውቅና ብትሰጥ ሶማሌላንድ የአፍሪካ ኅብረት 55ኛ አባል ሀገር እንደምትሆን ልሒቃኑ ያምናሉ።
DW Amharic የዜና መጽሔት፤ የሚያዝያ 21 ቀን 2016 ዓ.ም ሰኞ
ሶማሌላንድ እውቅና የምታገኝበትን ሥምምነት ከኢትዮጵያ ጋር በሁለት ወራት ገደማ ትፈራረማለች ተብሎ እንደሚጠበቅ የሶማሌላንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ። የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሐይቅ ለቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወጣቶች ፈጥሯል የተባለው የስራ እድል የራያ አላማጣና አካባቢው ተፈናቃዮች ይዞታ፣ እንዲሁም በአፋር በአማራ ኦሮምያ በሶማሌና በደቡብ ክልሎች የጎርፍ ስጋት ዜና መጽሔት የሚያስቃኘን ተጨማሪ ጉዳዮች ናቸው።
DW Amharic ሙሉ ስርጭት፦ሚያዚያ 21 ቀን 2016 ዓም
ሶማሌላንድ እና ኢትዮጵያ በሁለት ወራት ገደማ የመጨረሻውን ሥምምነት ይፈራረማሉ ተብሎ ይጠበቃል
ሶማሌላንድ ዕውቅና የምታገኝበትን ሥምምነት ከኢትዮጵያ ጋር በሁለት ወራት ገደማ ትፈራረማለች ተብሎ እንደሚጠበቅ የሶማሌላንድ ሚኒስትር ተናገሩ
የዜና መጽሔት፦ሚያዚያ 18 ቀን 2024 ዓ.ም.
የዜና መጽሔት የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ሕብረት የውጭ ምንዛሪ ሒሳቡን ወደ ሌላ ሀገር ሊያዘዋውር ነው በሚል የተሰራጨው መረጃ "የተሳሳተ" ነው ብሏል፤ ይህንና ሌሎች ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥቷል ዘገባ አለን፤ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር የመግባቢያ ሰነድ የተፈራረመችው ሶማሊላንድና የበርበራ ወደብ ይዞታ፤ የምርጫ ቦርድ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በስድስት አካባቢዎች በሰኔ ምርጫ እንደሚካሄድ መግለጹ፤ እንዲሁም አቡጃ ናይጀሪያ ላይ የተካሄደውን የአፍሪቃ ጸረ ሽብር ጉባኤም የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል
የኢትዮጵያ ጎረቤቶችን ያፋጠጠው የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ምርጫ
የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ ፋኪ ማኅማት ከ2009 ጀምሮ ከያዙት ሥልጣን በሚቀጥለው ዓመት ይለቃሉ። የኮሚሽኑ ቀጣይ ሊቀ-መንበር አስራ አራት ሀገራት ከሚገኙበት የምሥራቅ አፍሪካ ቀጠና የሚመረጥ ይሆናል። እስካሁን ከሦስት የኢትዮጵያ ጎረቤቶች ዕጩዎች ለአፍሪካ ኮሚሽን ሊቀ-መንበርነት እንደሚወዳደሩ አስታውቀዋል። የኬንያው ራይላ ኦዲንጋ፣ የሶማሊያዋ ፋውዚያ ይሱፍ አዳም እና የጅቡቲው ማሕሙድ አሊ ይሱፍ ለሊቀ-መንበርነቱ የመወዳደር ፍላጎት እንዳላቸው አሳውቀዋል። ሦስቱም ዕጩዎች የየመንግሥታቶቻቸው ድጋፍ አላቸው። ሌሎች የምሥራቅ አፍሪካ ክፍለ አኅጉር ሀገራት ዕጩዎች ካሏቸው እስከ ግንቦት ወር ማቅረብ ይችላሉ።
የኢትዮጵያ ጎረቤቶችን ያፋጠጠው የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ምርጫ
ሙሳ ፋኪ ማኅማትን የሚተካው ቀጣዩ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ኢትዮጵያን ጨምሮ አስራ አራት ሀገራት ከሚገኙበት የምሥራቅ አፍሪካ ቀጠና ይመረጣል።
DW Amharic የሚያዝያ 05 ቀን 2016 የዓለም ዜና
ኢትዮጵያ በሶማሌላንድ የባሕር ኃይል እንድታቋቁም እንደማትፈቅድ ሶማሊያ አስታወቀች። በውይይት ኢትዮጵያ ለንግድ አገልግሎት ወደብ የምታገኝበትን ዕድል ሶማሊያ ልታጤን እንደምትችል የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናግረዋል። የአፍሪካ ኅብረት ማሊ ወደ ሲቪል አስተዳደር የምትመለስበትን ፍኖተ-ካርታ እንድታቀርብ ጠየቀ። ናይጄሪያ አዲስ የማጅራት ገትር መከላከያ ክትባት ለዜጎቿ መስጠት ጀመረች። ጀርመን የሩሲያን ጥቃት ለመመከት ለዩክሬን ተጨማሪ ፓትሪዮት የአየር መከላከያ ሥርዓት ልትሰጥ ነው። የኢራን አብዮታዊ ዘብ አባላት ከእስራኤል ግንኙነት አለው የተባለ መርከብ ተቆጣጠሩ። በአውስትራሊያ በስለት በተፈጸመ ጥቃት ስድስት ሰዎች ተገደሉ።
የኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ዲፕሎማሲ ፍጥጫ እና የርዋንዳ ዘር ፍጅት 30ኛ ዓመት
የኢትዮ-ሶማሊያ ዲፕሎማሲያዊ ትኩሳት ወዴት ?
ኢትዮጵያ በውስጥ ጉዳይ ጣልቃ መግባትን ጨምሮ የሶማሊያን ሉአላዊነት በሚገዳደሩ ተግባራት በመሰማራቷ» እርምጃው ተወስዷል
የመጋቢት 26፣2016 የዓለም ዜና
-የኢትዮጵያ መንግስት ጦር ኃይል በአማራ ክልል አድርሶታል ተብሎ የሚጠረጠረዉን የጦር ወንጀል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እንዲያጣራ ሁዩማን ራይትስ ወች ጠየቀ።የመብት ተሟጋቹ ድርጅት እንደሚለዉ የመንግስት ወታደሮች አማራ ክልል መራዓዊ ከተማ ዉስጥ በርካታ ሰላማዊ ሰዎች ገድለዋል።ሐብት ንብረት አዉድመዋልም። -የኢትዮጵያና የሶማሊያ የዲፕሎማሲ ዉዝግብ እየተካረረ ነዉ።ሶማሊያ ዛሬ በሞቃዲሾ የኢትዮጵያን አምባሳደር አባርራለች።የራስዋን አምባሳደርም ከአዲስ አበባ ጠርታለች።ፑንትላንድና ሶማሊላንድ የሚገኙ የኢትዮጵያ ቆስላ ፅሕፈት ቤቶች እንዲዘጉ አዝዛለችም።የፑንትላንድ ከፍተኛ ባለስልጣናት አዲስ አበባን እየጎበኙ ነዉ።
የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዝደንት መፈታት ያስከተለው ቅሬታ
ምሕረቱ የተሰጠበት ምክንያት አግባብ አለመሆኑን የጠቀሱት አስተያየት ሰጭዎች ዳግም ፍትህን ማረጋገጥ እና የተለያየ ጉዳት የደረሰባቸውን ሰዎች መካስ እንደሚገባ አስገንዝበዋል።
DW Amharic የመጋቢት 15 ቀን 2016 የዓለም ዜና
የኢትዮጵያ መንግሥት “የውጭ ሀገር ሰዎች የንብረት ባለቤት እንዲሆኑ” የሚፈቅድ ሕግ እያዘጋጀ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። በሞቃዲሾ ሆቴል በተፈጸመ ጥቃት የተጠረጠሩ 16 ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የሶማሊያ መንግሥት ገለጸ። በናይጄሪያ በታጣቂዎች ታግተው የነበሩ ከ130 በላይ ተማሪዎች ተለቀቁ። ፕሬዝደንት ማኪ ሳልን ለመተካት ሴኔጋላውያን ድምጽ ሲሰጡ ዋሉ። በሞስኮ አቅራቢያ በሚገኘው ክሮከስ አዳራሽ በተፈጸመው ጥቃት የተገደሉ ሰዎች ቁጥር 137 ደረሰ። ሩሲያ የዩክሬን ሁለት ከተሞችን በ57 ሚሳይሎች እና ሰው አልባ አውሮፕላኖች ደበደበች።
DW Amharic የመጋቢት 08 ቀን 2016 የዓለም ዜና
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አገልግሎት ትላንት ቅዳሜ የተቋረጠው “ባንኩ በመደበኛነት በሥርዓቶቹ ላይ በሚያደርገው ማሻሻያ እና ፍተሻ ምክንያት” እንደሆነ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ። የሶማልያ ፕሬዝደንት ሐሰን ሼይክ ማሕሙድ ዳግም ወደ ኤርትራ አቀኑ። የኒጀር መንግሥት ሀገሪቱ ከአሜሪካ ጋር የተፈራረመችውን ወታደራዊ ሥምምነት አቋረጠ። የአውሮፓ ኅብረት ለግብጽ የ8 ቢሊዮን ዶላር የብድር፣ ርዳታ እና መዋዕለ-ንዋይ ሥምምነት ይፋ አደረገ። የጀርመን መራኄ መንግሥት ኦላፍ ሾልስ በጋዛ ጦርነት የተኩስ አቁም እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ። ኢትዮጵያውያኑ ጀማል ይመር እና ፍቅርተ ወረታ በሴዑል ማራቶን አሸነፉ።
የተባባሰው የመኪና አደጋ፤ የፈረንሳዊው ጋዜጠኛ እስርና የሶማሊላንድ የሀገርነት ጥረት
የተባባሰው የመኪና አደጋ፤ የፈረንሳዊው ጋዜጠኛ እስርና የሶማሊላንድ የሀገርነት ጥረት
የሶማሊያ እና የቱርክ ስምምነት አንድምታዎች
ሶማሊያ በቅርቡ ከቱርክ ጋር የገባችው ስምምነት ከኢትዮጵያ ጋር በቀጠለው የባህር ላይ ውዝግብን ከፍ አድርጎታል
ሣምንታዊ የማኅበራዊ መገናኛ አውታሮች ቅኝት
የጠ/ሚው እንታረቅ ጥሪ፤ ግጭት በአማራ እና ትግራይ ክልሎች ታጣቂዎች፤ የሶማሊያ ፕሬዚደንትና የኢትዮጵያ መንግሥት ውዝግብ
የጠ/ሚው እንታረቅ ጥሪ፤ ውጥረት በአማራና ትግራይ አዋሳኝ ቦታዎች
የጠ/ሚው እንታረቅ ጥሪ፤ ግጭት በአማራ እና ትግራይ ክልሎች ታጣቂዎች፤ የሶማሊያ ፕሬዚደንትና የኢትዮጵያ መንግሥት ውዝግብ
የኢትዮ ሶማሌላንድ ስምምነት፤ የኢትዮ ቴሌኮም ትርፍ፤ ያንዣበበዉ የረሃብ አደጋ
ኢትዮጵያ ራሷን የሶማሊላንድ ሪፐብሊክ ብላ ከምትጠራው እና ሶማሊያ የግዛቴ አካላ ናት ከምትላት ሶማሊላንድ ጋ የወደብ ጉዳይን በሚመለከት የተፈራረመችው የመግባቢያ ሰነድ አነጋጋሪነቱ ቀጥሏል።
"ለሶማሌላንድ ዕውቅና መስጠት የስምምነቱ አካል ነው"
ኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ የተፈራረሙትን የመግባቢያ ስምምነት ለማጠናቀቅ "አሁን ከሁለቱም ወገኖች የቴክኒክ ኮሚቴ በመዋቀር ላይ ነው" ስትል ሶማሊላንድ አስታወቀች
የኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ ስምምነት ፣ የአፍሪካ ቀንድ ሁኔታ
የሶማሊላንድ መንግሥት ማንኛውንም የውጭ ጣልቃገብነት በጽኑ እንደሚቃወም በተለይ የግብጽ መንግሥት ጉዳዩን እያራመደ ያለበትን አካሄድ እንዲያስተካክል ባወጣው መግለጫ ገልጿል።
በወቅታዊ ጉዳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ
የእስካሁን ሂደቱ ምን ደረጃ ላይ እንደደረሰ የተጠየቁት አምባሳደር መለስ ዓለም ምላሽ ከመስጠት ተቆጥበዋል።
ኢትዮጵያ፣የባሕር በር የማግኘት ጥረቷ እና የሀገራት ምላሽ
አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ስምምነቱ ግዛት የመጠቅለል ወይም ሉዓላዊነትን በሌላ ሀገር ግዛት ላይ የማወጅ እርምጃ አለመሆኑን በኤክስ ጽፈዋል።
አነጋጋሪነቱ የቀጠለው የወደብ ጉዳይ
ኢትዮጵያ ራሷን የሶማሊላንድ ሪፐብሊክ ብላ ከምትጠራው እና ሶማሊያ የግዛቴ አካል ከምትላት ሶማሊላንድ ጋ ስለ ወደብ አጠቃቀም ፈረመችው የተባለው የመግባቢ ሰነድ አሁንም እያነጋገረ ነው ።
ጉዳዩ የሶማሊያን ፌዴራል ሪፐብሊክን ከኢትዮጵያ አፋጧል
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አዛዥ መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ በኢጋድ ጉባኤ መጋበዛቸውን ገለጹ
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አዛዥ የሆኑት መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ በጉባኤው እንዲሳተፉ በኢጋድ ጽህፈት ቤት መጋበዛቸውን በቀድሞው ትዊተር በአሁኑ ኤክስ በኩል አስታውቀዋል።
የኢጋድ የመሪዎች አስቸኳይ ጉባኤ ሐሙስ በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ውዝግብ ላይ ይመክራል
ስለ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ውዝግብ ለመወያየት የምሥራቅ አፍሪካ በይነ-መንግሥታት አስቸኳይ የመሪዎች ጉባኤ ጠርቷል። ጉባኤው በሱዳን ጉዳይ ላይ ጭምር ይመክራል።
የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት
የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት
የዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ወደ አማራ ክልል እንዲሄዱ ውሳኔ ማሳለፉ
የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አቋም
በኢትዮጵያ መንግስት እና ራስ ገዟ ሶማሌ ላንድ መካከል የተፈረመውን የወደብ "የመግባቢያ ሰነድ" በተመለከተ የስምምነቱን ማዕቀፍ፣ ዝርዝር ይዘቱን እና ከስምምነቱ ጋር ተያይዞ ተፈትሿል።
ስምምነቱ እና የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል የሥራ እንቅስቃሴ
የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ኢትዮጵያ የንግድ መርከቦቿን ከአደጋ እንድትጠብቅ እና በቀጣናው ያለውን የሕገ ወጥ የመሣሪያ እና የሰዎች ዝውውርንም ለመከላከል ይሰራል ተብሏል።
ሙሉ ስርጭት፤ ታኅሳስ 29 ቀን 2016 ዓ.ም ሰኞ
የታኅሳስ 29 ቀን 2016 የዓለም ዜና
የኢትዮጵያ እና ሶማሌላንድ ስምምነት ፣ የአፍሪካ ቀንድ ፖለቲካ
ፕሬዝዳንቱ "በሁለቱ ወንድማማች ሀገራት የሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ከፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ጋር ለመምከር ወደ ኤርትራ ተጉዘዋል"
የኢትዮጵያ እና የሶማሌ ላንድ የወደብ ስምምነት፤የኮንጎ የምርጫ ውጤት ውዝግብ
ኢትዮጵያ ወደቡን ለዓለም አቀፍ ንግድ ከመጠቀሟ ባሻገር የባህር ኃይል የምትገነባበትን መሬት ማግኘት ትፈልጋለች። ሶማሊላንድ ደግሞ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አክሲዮን እኩል ዋጋ ታገኛለች።
አወዛጋቢው የኢትዮጵያና ሶማሌላንድ የተፈራረሙት የመግባቢያ ሰነድ
የኢትዮጵያ መንግሥት በምላሹ ሶማሌላንድ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሊዙ የሚታሰብ ድርሻ እንዲኖራት እንደሚያስችልም በመግለጫው ጠቁሟል።
የታኅሳስ 25 ቀን 2016 የዓለም ዜና
የአፍሪካ ኅብረት እና አሜሪካ ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ በተፈራረመችው የመግባቢያ ሥምምነት በአፍሪካ ቀንድ የበረታው ውጥረት እንዲረግብ ጥሪ አቀረቡ። የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አዛዥ መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዝደንት ሲሪል ራማፖሳ ተገናኙ። የኬንያው ፕሬዝደንት ዊሊያም ሩቶ ሙሰኛ ያሏቸውን ዳኞች የፍርድ ቤት ውሳኔዎች እንደማይቀበሉ ከዛቱ በኋላ ኃይለኛ ተቃውሞ ገጠማቸው። የእስራኤል ባለሥልጣናት ፍልስጤማውያን ከጋዛ ለቀው እንዲወጡ ያስተላለፉት ጥሪ እጅግ እንደረበሻቸው የተመ የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር አስታወቁ። ኢራን 95 ሰዎች ለተገደሉባቸው የቦምብ ፍንዳታዎች አሜሪካ እና እስራኤልን ወነጀለች።
በስምምነቱ ላይ የተነሱ ተቃውሞዎችና የተሰጡ አስተያየቶች
ባለፈው ሰኞ በኢትዮጵያና ሶማሊያ ላንድ የተፈረመውና ለኢትዮጵያ የባህር በር የሚያስገኝ ነው የተባለው የመግባቢያ ሰነድ እያወዛገበና ካንዳንዶችም ተቃዉሞ እየተሰማበት ነው።
በኢትዮጵያ እና ሶማሌላንድ ሥምምነት የተቆጣችው ሶማሊያ ፊቷን ወደ ግብጽ አዙራለች
ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ በተፈራረመችው “የአጋርነት እና የትብብር የመግባቢያ ሥምምነት” የተቆጣችው ሶማሊያ ፊቷን ወደ ግብጽ እና ቃጣር አዙራለች።
በኢትዮጵያ እና ሶማሌላንድ ሥምምነት የተቀየመችው ሶማሊያ ፊቷን ወደ ግብጽ አዙራለች
ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ በተፈራረመችው “የአጋርነት እና የትብብር የመግባቢያ ሥምምነት” የተቆጣችው ሶማሊያ ፊቷን ወደ ግብጽና ቃጣር አዙራለች። ሶማሌላንድ ኢትዮጵያ እውቅና የምትሰጥ የመጀመሪያ ሀገር በመሆኗ አመስግና ሥምምነቱን “የሚያስተጓጉሉ ወይም የሚቃወሙ” ወገኖችን አስጠንቅቃለች። ተንታኞች የለየለት ጦርነትም ባይሆን የእጅ አዙር ግጭትን ይሰጋሉ
የኢትዮጵያና ሶማሌላንድ ዉል ከቪየናዉ ስምምነት አኳያ
በተፈራረሙት የመግባቢያ ዉል መሠረት ኢትዮጵያ ለጦር ሠፈርና ለንግድ አገልግሎት የምታዉለዉ፣ ለ50 ዓመታት በሊዝ የምትይዘዉ የባሕር በር ታገኛለች ተብሏል
ቀዳሚው ገጽ
ገጽ 2 የ 14
የሚቀጥለው ገጽ