ፖለቲካሶማሊያዳግም ዕውቅና ፍለጋ፦ የሶማሌላንድ መንገድ To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካሶማሊያEshete Bekele/ MMT22 ሚያዝያ 2016ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 22 2016ሶማሌላንድ ከ64 ዓመታት በፊት ከቅኝ ገዢዎች ነጻ ስትወጣ ያገኘችውን ዕውቅና ዳግም እጇ ለማስገባት ጥረት ላይ ነች። ይኸ ጥረት ከሶማሊያ ብርቱ ተቃውሞ ቢገጥመውም የሶማሌላንድ ልሒቃን በቅርቡ ይሳካል የሚል ተስፋ ሰንቀዋል። ኢትዮጵያ ዕውቅና ብትሰጥ ሶማሌላንድ የአፍሪካ ኅብረት 55ኛ አባል ሀገር እንደምትሆን ልሒቃኑ ያምናሉ። https://p.dw.com/p/4fN0Zማስታወቂያ