You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
ኬንያ
ኬንያ በምስራቅ አፍሪቃ የምትገኝ እና 43 ሚሊዮን የሚጠጋ ህዝብ ያላት ሀገር ነች። አገሪቱ እጎአ ታህሳስ 1963 ከታላቋ ብሪታንያ ቅኝ አገዛዝ ነፃ ወጥታለች።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
ኬንያ፤ በናይሮቢ የአስክሬን ቁርጥራጮች መገኘትና ህዝባዊ ተቃዉሞ
መዲና ናይሮቢ በሚገኝ ግዙፍ የቆሻሻ መጣያ ስፍራ የተቆራረጡ የሴት አካላት የተሞሉ ከረጢቶች መገኘታቸዉን ፖሊስ ይፋ ማድረጉ በህዝቡ ዘንድ ሌላ ጥርጣሬና ቁጣን ቀስቅሶ ነበር የሰነበተዉ።
የአካባቢ ተፈጥሮ ላይ ያተኮሩ ጉባኤዎች
በተፈጥሮ አካባቢ ይዞታና የተጋረጡበት ችግሮችን አስመልክቶ ለበርካታ ዓመታት ጉባኤዎች ይካሄዳሉ። ያስገኙት ለውጥና መሻሻል ይኖር ይሆን?
ንጉስ ቻርልስ ሣልሳዊ ኬንያን ለመጎብኘት ናይሮቢ ገቡ
ጉስ ቻርልስ ሣልሳዊ በዚህ የኬንያ ጉብኝታቸዉ ወደ ሰባት አስርት ዓመታት ገደማ በዘለቀው የብሪታኒያ ቅኝ ግዛት ዘመን የተፈጸመዉን "አሳዛኝ ገጽታ" አምነው ይቀበላሉ ተብሎ ይጠበቃል።
የአፍሪቃ የአየር ንብረት ጉባኤ
የአፍሪቃ የአየር ንብረት ጉባኤ በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ከትናንት ጀምሮ በመካሄድ ላይ ነው።
የሥነ-ሕዝብ ዓለም አቀፍ ጉባኤ
የሥነ-ሕዝብ ዓለም አቀፍ ጉባኤ
የነዳጅ እጥረት በናይሮቢ
የኬንያ ኢነርጅ ተቆጣጣሪ ኮሚሽን ባለፈው ቅዳሜ በነዳጅ ምርቶች ላይ የጣለውን የ16 በመቶ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተከትሎ ሀገሪቱ አምስተኛ ቀኑን በያዘ የነዳጅ እጥረት ቀውስ ውስጥ ገብታለች፡፡
የድንበር ላይ ግንብ በኬንያ
ኬንያ ከሶማሊያ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ለማጠር ከወሰነች ቆየት፤
የኬንያውያን ስጋት
ሰባ ስምንት በመቶ ለሚሆነዉ ኬንያዊ አልሸባብ የደህንነት ስጋት ሲሆን የሀገሪቱ የፖለቲካ ትኩሳትና አለመረጋጋትም ሌላዉ የኬንያዉያን የስጋት ምንጭ መሆኑ ተገልጿል።
'ለሐቅ የመጨረሻውን ዋጋ የከፈለው' ጋዜጠኛ ኢብራሒም
'ለሐቅ የመጨረሻውን ዋጋ የከፈለው' ኢብራሒም ሻፊ ሥንብት
ኬንያ ናይሮቢ የደረሰዉ ጥቃት
በኬኒያ መዲና ናይሮቢ ካሉት ግዙፍ እና ዘመናዊ የገበያ ማእከላት ኣንዱ እና ምናልባትም ዋንናው የሆነው WEST GATE የገበያ ማእከል ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ በሳምንት ለሰባት ቀናት ከጡዋቱ 2 ሳዓት እስከ ምሽቱ 2 ሳዓት ለደንበኖቹ ክፍት ነበር
ኬንያ፤ ናይሮቢ በተቃዉሞ ተንጣለች
የኬንያ ፓርላማ የህገ መንግስት ረቂቅ ዉይይቱ ላይ ህዝቡን አላሳተፈም በሚል መነሻ በዋና ከተማዋ ናይሮቢ በመቶዎች የሚቆጠር ለተቃዉሞ ሰልፍ የወጣዉ ህዝብ ከፓሊስ ጋር ግጭት ፈጥሯል።
ቀዳሚው ገጽ
ገጽ 1 የ 1
የሚቀጥለው ገጽ