ተፈጥሮ እና አካባቢ ዓለም አቀፍየአፍሪቃ የአየር ንብረት ጉባኤTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoተፈጥሮ እና አካባቢ ዓለም አቀፍShewaye Legesse1 ጳጉሜን 2015ረቡዕ፣ ጳጉሜን 1 2015የአፍሪቃ የአየር ንብረት ጉባኤ በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ከትናንት ጀምሮ በመካሄድ ላይ ነው። https://p.dw.com/p/4Vz3tማስታወቂያየያዝነው ሳምንት የአፍሪቃ የአየር ንብረት ሳምንት ተብሏል። በአሁኑ ጊዜ በመላው ዓለም የሚታየውን የአየር ንብረት መዘዝ እንዳስከተለ ለሚነገርለት የሙቀት አማቂ ጋዝ ክምችት ያላት አስተዋጽኦ እጅግ አነስተኛ የሆነው አፍሪቃ በድርቅ እና በጎርፍ ክፉኛ እየተጎዳች፤ ሕዝቦቿም ለሞት ለመፈናቀል ብሎም ለስደት መዳረጋቸው እያነጋገረ ነው።