1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የነዳጅ እጥረት በናይሮቢ

ዓርብ፣ ጳጉሜን 2 2010

የእሴት ታክስ ጭማሪው በመላ ሀገሪቱ ከፍተኛ ተቃውሞ የገጠመው ሲሆን የነዳጅ ምርት አቅራቢ፣ አመላላሽ እና አከፋፋይ ኩባንያዎች ሰሞኑን ሀገር ዐቀፍ የተቃውሞ አድማ መምታታቸው ደሞ ቀውሱን አባብሶታል፡፡ 

https://p.dw.com/p/34Vci
Kenia Skyline Nairobi
ምስል picture-alliance/World Pictures/Photoshot/P. Phipp

የነዳጅ ዘይት እጥረት በናይሮቢ

የኬንያ ኢነርጅ ተቆጣጣሪ ኮሚሽን ባለፈው ቅዳሜ በነዳጅ ምርቶች ላይ የጣለውን የ16 በመቶ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተከትሎ ሀገሪቱ አምስተኛ ቀኑን በያዘ የነዳጅ እጥረት ቀውስ ውስጥ ገብታለች፡፡ እሴት ታክስ ጭማሪው በመላ ሀገሪቱ ከፍተኛ ተቃውሞ የገጠመው ሲሆን የነዳጅ ምርት አቅራቢ፣ አመላላሽ እና አከፋፋይ ኩባንያዎች ሰሞኑን ሀገር ዐቀፍ የተቃውሞ አድማ መምታታቸው ደሞ ቀውሱን አባብሶታል፡፡ 

ቻላቸው ታደሰ

ኂሩት መለሰ