1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ታሪክጀርመን

ቮልፍጋንግ ሾይብለ ሲታወሱ

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 18 2016

አንጋፋው ጀርመናዊ ፖለቲከኛ ቮልፍጋንግ ሾይብለ

https://p.dw.com/p/4aet6

አንጋፋው ጀርመናዊ ፖለቲከኛ ቮልፍጋንግ ሾይብለ ታኅሣሥ 17 ቀን 2016 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። የጀርመን ፓርላማ ማለትም ቡንደስታኽ ፕሬዝደንትና የረዥም ዘመን የክርስቲያን ዴሞክራት /CDU/ አባል የነበሩት የ81 ዓመቱ ሾይብለ በከባድ ህመም ተይዘው ቆይተዋል። ምንም እንኳን ባለፈው ዓመት ታኅሣሥ ወር ከመንግሥታዊ አገልግሎት በክብር ቢሰናበቱም እስከ ህልፈተ ሕይወታቸው የፓርላማ አባል ነበሩ። የረዥም ዘመኑን ፖለቲከኛ ጀርመን እና አውሮጳ እንዴት ያስታውሷቸዋል ለሚለው ቪዲዮውን ይመልከቱ።