ታሪክአፍሪቃየጀርመን ፕሬዝደንት በታንዛኒያ ይቅርታ ጠየቁTo view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoታሪክአፍሪቃ21 ጥቅምት 2016ረቡዕ፣ ጥቅምት 21 2016የጀርመን ርእሰ-ብሔር ፍራንክ ቫልተር ሽታየንማየር ጀርመን የዛሬዋን ታንዛኒያን ቅኝ በገዛችበት ዘመን የጀርመን ጦር ለነፃነት ያመፁ በርካታ ሰዎች ከተገደሉባቸዉ አካባቢዎች ሶንጌ የተባለዉን ቦታ ሲጎበኙ የጀርመን ቅኝ ገዢዎች ላደረሱት ግፍ በይፋ ይቅርታ ጠይቀዋል። https://p.dw.com/p/4YI37ማስታወቂያ