ፀረ አይሁዳውያን ርምጃ በፈረንሳይ30 ኅዳር 2007ማክሰኞ፣ ኅዳር 30 2007ፈረንሳይ በሚኖሩ አይሁዶች በሚታየው ዘረኝነት እና በሚፈፀምባቸው ጥቃት አንፃር በርካታ ሰዎች ባለፈው እሁድ በፓሪስ አቅራቢያ በምትገኘው ክሬቴይ ሰልፍ ወጥተዋል።https://p.dw.com/p/1E153ማስታወቂያ