ኅብረተ ሰብአፍሪቃጾታዊ ጥቃትን የመከላከል ዘመቻ በኢትዮጵያTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኅብረተ ሰብአፍሪቃLidet Abebe24 ኅዳር 2014ዓርብ፣ ኅዳር 24 2014በሴቶች እና ልጃ ገረዶች ላይ የሚደርሱ ፆታዊ ጥቃቶች ዓለም አቀፋዊ ችግሮች ናቸው።ጥቃቱን በመቃወም በመላዉ ዓለም በየዓመቱ ለ 16 ቀናት የሚዘልቅ ዘመቻ ይካሄዳል።የዘንድሮዉ ዘመቻ ከተጀመረ ዛሬ 9ኛ ቀኑ ነዉ።በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅታችን በኢትዮጵያ በሚደረገው ዘመቻ ላይ እናተኩራለን። https://p.dw.com/p/43meBማስታወቂያ