1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጭምብሎች ኦክስጅንን አሳልፈው ቢያስገቡም ተህዋሲውን ግን ውጪ እንዲቀር ያደርጋሉ!

ዓርብ፣ ሐምሌ 9 2013

የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ማድረግ በደም ውስጥ ያለውን የኦክስጂን መጠን ይቀንሳል። ይህም እስከ ሞት የሚያደርስ የአየር እጥረት ወይም መታፈን ያስከትላል የሚሉ መረጃዎች በማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ይስተጋባሉ። ሳይንሱ ግን ይህንን አይቀበልም። ማብራሪያው ይኼው፦

https://p.dw.com/p/3wSYb