ሳይንስአፍሪቃዳግም እና ዘመናዊ የጫማ መጥረጊያው ማሽንTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoሳይንስአፍሪቃLidet Abebe26 ግንቦት 2014ዓርብ፣ ግንቦት 26 2014ዳግም አበበ አንድ ዘመናዊ የጫማ መጥረጊያ የሰራ የዩንቨርስቲ ተማሪ ነው። የፈጠራ ስራው ዋና አላማ «በመንገድ ላይ ጫማ የሚያፀዱ ወጣቶችን ለመርዳት ነው» ይላል። ስለ ሰራው የጫማ መጥረጊያ እና እንዴት የጫማ መጥረጊያው ሊስትሮዎችን ይረዳል ብሎ እንዳሰበ ገልጾልናል። በድምፅ ዘገባው ላይ ዳዊት አበበ የሚለው ዳግም አበበ እንደሆነ እና በስህተት መሆኑን ከይቅርታ ጋር እንገልፃለን።https://p.dw.com/p/4CEuLማስታወቂያ