ጤናዓለም አቀፍየጡት ካንሰር አይድንም?To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoጤናዓለም አቀፍShewaye Legesse19 ጥቅምት 2017ማክሰኞ፣ ጥቅምት 19 2017https://p.dw.com/p/4mMpmማስታወቂያሰዎች ስለካንሰር ያላቸው ግንዛቤ መሻሻል እንዳለበት ዛሬም የዘርፉ የህክምና ባለሙያዎች ይመክራሉ። ኢትዮጵያ ውስጥ አብዛኛውን ጊዜ ወደ ሀኪም ዘንድ የሚሄዱ የካንሰር ታማሚዎች ችግሩ ከጠናና በህክምና ለመርዳትም ፈታኝ ደረጃ ሲደርስ መሆኑ፤ ካንሰር አይድንም ወደሚለው መደምደሚያ እንዳደረሰም ያመለክታሉ።