ኤኮኖሚአውሮጳየጀርመን ገበሬዎች የአንድ ሣምንት ተቃውሞ ለምን ተቀሰቀሰ?To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኤኮኖሚአውሮጳEshete Bekele30 ታኅሣሥ 2016ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 30 2016የጀርመን መንግሥት ለግብርና ሥራዎች ይሰጥ የነበረውን ድጎማ በመቃወም የሀገሪቱ ገበሬዎች ለአንድ ሣምንት የሚዘልቅ ተቃውሞ ጀምረዋል። ተቃውሞው ባለፈው ሰኞ ሲጀመር በርሊንን ጨምሮ በብዙ ከተሞች መንገዶች እና አውራ ጎዳናዎች በትራክተሮች ተዘግተው ነበር። የጀርመን ገበሬዎች ለግብርና ሥራ ናፍጣ ሲሸምቱ ለሚከፍሉት ታክስ ከመንግሥት ማካካሻ ይሰጣቸዋል።https://p.dw.com/p/4b2b6ማስታወቂያ