1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

 የደም ክምችት እጥረትን ለማቃለል የሚሞክሩ ወጣቶች

Lidet Abebeዓርብ፣ ኅዳር 17 2014

ኢትዮጵያ ውስጥ የደም ክምችት እጥረት መግጠሙ ከተሰማ ቅርብ ጊዜ አንስቶ በርካታ በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች የደም ልገሳ እንዲደረግ በማስተባበር ላይ ይገኛሉ። ይህም ጥረታቸው የብሔራዊ ደም ባንክ አገልግሎት ዋና ዳሬክተር እንደገለፁልን ከሆነ ከፍተኛ መሻሻል አሳይቷል። የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ጥቂት ወጣት ደም ለጋሾችና አስተባባሪዎችን እንግዳው አድርጓል።

https://p.dw.com/p/43Wb5