You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ 2018
የዘንድሮ ዓለም ዋንጫ እግር ኳስ ጨዋታ በሩስያ ከሰኔ ሰባት እስከ ሐምሌ አራት ቀን፣ 2010 ዓም ይከናወናል።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
የግንቦት 21 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ወራጅ ቀጣና ግርጌ 20ኛ ደረጃን የሙጥኝ ብሎ ያጠናቀቀው ሳውዝሐምፕተን የማታ ማታ ሊቨርፑልን አስጨንቆም ቢሆን አቻ በመውጣት ወደታችኛው ዲቪዚዮን ተሰናብቷል ።
የግንቦት 14 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ማንቸስተር ሲቲ የፕሬሚየር ሊጉ ዋንጫን መውሰዱን አረጋግጧል ። ከሻምፒዮንስ ሊግና የእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ ጨዋታዎችም 2 ዋንጫዎችን ለመሰብሰብ የመጨረሻ የፍጻሜ ግጥሚያዎች ብቻ ይቀሩታል ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ስፖርት፦ ግንቦት 7 ቀን 2015 ዓ.ም.
የስፖርት፦ግንቦት 7 ቀን 2015 ዓ.ም.
የአርሰናል የፕሪምየም ሊግ ዋንጫውን ዘንድሮ የማንሳት የረዥም ጉዞ እቅዱ በገዛ ሜዳው በብራይተን በደረሰበት አስደንጋጭ ሽንፈት ተጨናግፏል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የሚያዝያ 30 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ማንቸስተር ሲቲ ነገ ከሪያል ማድሪድ ጋር የአውሮጳ ሻምፒዮንስ ወሳኝ ግጥሚያ ይጠብቀዋል ። ከነገ በስትያ ሁለቱ የጣሊያን ቡድኖች ወደ ፍጻሜው ለማለፍ ይፋለማሉ ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የሚያዝያ 23 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ኢትዮጵያውያን አዳጊ እና ወጣት አትሌቶች በዛምቢያ አመርቂ ውጤት እያስመዘገቡ ነው ። ሊቨርፑል ቶትንሀምን ጉድ አድርጎታል ። ማንቸስተር ሲቲ ከአርሰናል የመሪነቱን ሥፍራ ተረክቧል ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የሚያዝያ 16 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ማንቸስተር ሲቲ እና ማንቸስተር ዩናይትድ በእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ የግማሽ ፍጻሜ ግጥሚያ አሸንፈው ለፍጻሜ በቅተዋል ። በፕሬሚየር ሊጉ ቶትንሀም ሆትስፐር በኒውካስል ብርቱ ሽንፈት ገጥሞታል ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የሚያዝያ 9 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ አርሰናል ዋንጫ የማግኝት ሰፊ እድሉን እያጠበበ ነው ። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተን በስምምነት ማሰናበቱን ይፋ አድርጓል ።
የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ እና የአውሮጳ ዋና ዋና ሊጎች ውጤቶች ሲቃኙ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የመጋቢት 25 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን በተመለከተ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል ። ለመሆኑ ለተደጋጋሚ ሽንፈቱ ኃላፊነት የሚወስደው ማን ነው ተባለ? የስፖርት ተንታኝ አነጋግረናል ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የመጋቢት 18 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
የአፍሪቃ እና የአውሮጳ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለዋል ። ምሽቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጊኒ ጋር እዛው ሞሮኮ ውስጥ ያደርጋል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የመጋቢት 11 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
አርሰናል ክሪስታል ፓላስን ጉድ ባደረገበት የትናንቱ ግጥሚያ ቡካዮ ሳካ ድንቅ ብቃቱን አስመስክሯል ።
የስፖርት ጥንቅር፤ መጋቢት 4 ቀን 2015 ዓ.ም
የስፖርት ጥንቅር፤ መጋቢት 4 ቀን 2015 ዓ.ም
የየካቲት 27 ቀን 2015 ስፖርት
የየካቲት 27 ቀን 2015 ስፖርት
የየካቲት 27 ቀን 2015 ስፖርት
የካቲት 20 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች በተደረጉ ውድድሮች ድል ተቀዳጅተዋል ። የእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ ግጥሚያዎች ነገና ከነገ በስትያ ይቀጥላሉ ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የካቲት 13 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
የአደይ አበባ ብሔራዊ ስታዲየም ግንባታ መጓተት በሚሊዮን የሚቆጠር የብር ብክነትን አስከትሏል። ነገና ረቡዕ የሻምፖዮንስ ሊግ ወሳኝ ግጥሚያዎች ይኖራሉ። ሪያል ማድሪድ ከሊቨርፑል ጋር ተፋጧል።
የካቲት 6 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዱባይ ማራቶን ዳግም እጅግ አመርቂ ውጤት አስመዝግበዋል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የጥር 29 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ውድድር ዘርፍ የዕድሜ ማጭበርበር አፋጣኝ መፍትኄ የሚያሻው ጉዳይ ሆኗል። የሀገር ውስጥና የውጭ የእግር ኳስ መረጃዎችንም አካተናል።
የጥር 22 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ከጎርጎሪዮሱ አዲስ ዓመት ወዲህ ባየርን ሙይንሽን በቡንደስሊጋ ማሸነፍ አልቻለም። ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በጀርመን የካርልስሩኸ የዓለም የቤት ውስጥ የሩጫ ፉክክር ድል ቀንቷቸዋል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ከሰላም ስምምነቱ ቦኋላ በመቐለ እየተነቃቃ ያለው የሰርከስ ስፖርት
ከሰላም ስምምነቱ ቦኋላ በመቐለ እየተነቃቃ ያለው የሰርከስ ስፖርት
የጥር 15 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ፦ እጅግ ውብ ፉክክር በታየበት ግጥሚያ አርሰናል ማንቸስተር ዩናይትድን ድል በማድረግ በእርግጥም ዘንድሮ ዋንጫውን ለማንሳት የቆረጠ መሆኑን ዐሳይቷል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የጥር 8 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
አርጀንቲናዊው የኳስ ጠቢብ ሊዮኔል ሜሲን ለማስመጣት የሳዑዲ ዐረቢያው ቡድን እጅግ በርካታ ገንዘብ አዘጋጅቷል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የጥር 1 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
በስፔን አገር አቋራጭ የ10 ሺህ ሜትር የሩጫ ፉክክር ኢትዮጵያዊው አትሌት ሰሎሞን ባረጋ አሸናፊ ሆኗል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የታኅሣሥ 24 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ኤድሰን አራንቴስ ዶ ናሲሜንቶ የኳስ ንጉሡ ፔሌ ስንብት ዛሬ እየተካሄደ ነው።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
«ፔሌ» የሚለውን ስም የኳስ ንጉሡ እንዴት አገኘ?
ሲወለድ በቤተሰቦቹ የተሰጠው ስም ኤድሰን አራንቴስ ዶ ናሲሜንቶ (Edson Arantes do Nascimento) ነበር። ብዙዎች የሚያውቁት «ፔሌ» በሚለው አጠር ያለው የቅጽል መጠሪያው ነው።
ፔሌ፦ ብራዚሊያዊው የኳስ ንጉሥ ስንብት
የዓለም እግር ኳስ ዋንጫን ለሦስት ጊዜያት በመውሰድ ብቸኛው የኳስ ሰው፤ ኤድሰን አራንቴስ ናሲሜንቶ፤ በይበልጥ በሚታወቅበት ስሙ ፔሌ ከዚህ ዓለም ተለይቷል።
የዕለተ ሰኞ ሳምንታዊ የስፖርት ዝግጅት
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የታኅሣሥ 10 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
አርጀንቲናን ከ36 ዓመታት በኋላ ለዓለም እግር ኳስ ዋንጫ የፍጻሜ ድል ያበቃው የትናንቱ ግጥሚያና የአዘጋጇ ካታር መዝጊያ ሥርዓት እጅግ አስደማሚ ነበር።
የታኅሣሥ 3 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
የቃጠር የዓለም እግር ኳስ ውድድር የበርካቶችን ቀልብ እንደገዛና ልብ እንዳንጠለጠለ ወደ ፍጻሜው እየተቃረበ ነው። የፍጻሜው ተጋጣሚዎች ነገና ከነገ ወዲያ በሚደረጉ ሁለት ግጥሚያዎች ይለያሉ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
አፍሪቃዊቷ ሞሮኮ በአስደማሚ የኳስ ጥበብ ስፔንን አሸነፈች!
ስፔንና ሞሮኮ በዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ወደ ሩብ ፍጻሜ ለማለፍ ዛሬ ባደረጉት ግጥሚያ መደበኛው 90 ደቂቃም በጭማሪው 30 ደቂቃ ያለምንም ግብ ተጠናቆ በፍጹም ቅጣት ምት ሞሮኮ አሸናፊ ሆኗል።
ቀዳሚው ገጽ
ገጽ 4 የ 21
የሚቀጥለው ገጽ