የኦሮምያዉ ግድያ በሰብዓዊነት ላይ የተፈፀመ ወንጀል ተባለ
ዓርብ፣ ጥር 7 2013ማስታወቂያ
የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ሞትን ተከትሎ በተለያዩ የኦሮምያ አካባቢዎች የተፈፀመዉ ግድያ ዘርን የማጥፋት ወንጀል አለመሆኑን የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ገለፀ። ኮሚሽኑ ትናንት ባወጣዉ መግለጫ እና ለዶቼ ቬለ በሰጠዉ ተጨማሪ ማብራርያ በኦሮምያ የተፈፀመዉ ግድያ በሰብዓዊነት ላይ የተፈፀመ ወንጀል ነዉ ሲል ገልፆታል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
አዜብ ታደሰ
ኂሩት መለሰ