ቴክኒክአፍሪቃ To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoቴክኒክአፍሪቃLidet Abebe23 መጋቢት 2014ዓርብ፣ መጋቢት 23 2014ዮሃና ኤርሚያስ እቁብ የተባለው አፕሊኬሽን ወይም መተግበሪያን ከሰሩት አንዷ ናት። ዮሃና እና ባልደረባዋ ከአንድ ዓመት በፊት ነበር ይኼን እቁብ ጣዮችን የሚገናኘውን መተግበሪያ ለተጠቃሚዎች ያስተዋወቁት። ዮሃና የህክምና ሙያ ትምህርቷን ሙሉ ለሙሉ ሳታጠናቅቅ የሶፍትዌር ባለሙያ ለመሆን ለምን ወሰነች? ዕቅዷስ ተሳክቶ ይሆን?https://p.dw.com/p/49H0Aማስታወቂያ