ታሪክአውሮጳ
የአድዋ ድል ዝክረ በዓል በፍራንክፈርት
እሑድ፣ የካቲት 27 2014ማስታወቂያ
በጀርመን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የአድዋ ድልን 126ኛ ዝክረ በዓል ትናንት ቅዳሜ በፍራንክፈርት ከተማ አከበሩ። በጀርመን የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን በአከባበሩ ተገኝተው ንግግር አድርገዋል። መርሐ-ግብሩን ያዘጋጀው ከስምንት አመታት በፊት የተመሠረተው የኢትዮጵያውያን የውይይት እና የትብብር መድረክ ነው። በጦርነት ለተፈናቀሉ ኢትዮጵያውያን የገቢ ማሰባሰቢያ መካሔዱን እንዳልካቸው ፈቃደ ከፍራንክፈርት ዘግቧል።
እንዳልካቸው ፈቃደ
እሸቴ በቀለ