ኤኮኖሚኢትዮጵያየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደረሰኝ ቁጥጥር ለምን ከመርካቶ ተቃውሞ ገጠመው?To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኤኮኖሚኢትዮጵያEshete Bekele11 ኅዳር 2017ረቡዕ፣ ኅዳር 11 2017የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመርካቶ አስመጪዎች፣ አከፋፋዮች እና ቸርቻሪዎች ደረሰኝ መቁረጣቸውን ለማረጋገጥ የጀመረው ቁጥጥር ከገበያው ተዋናዮች ተቃውሞ ገጥሞታል። ቁጥጥሩ ከተጀመረ በኋላ ባለፉት ሣምንታት በመርካቶ የንግድ መደብሮች ተዘግተው ነበር። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2017 የመጀመሪያ መንፈቅ የሰበሰበው ገቢ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት አኳያ በ12 ቢሊዮን ብር ከፍ ቢልም ከዕቅዱ በ10 ቢሊዮን ብር ገደማ ዝቅ ያለ ነው።https://p.dw.com/p/4nDQXማስታወቂያ