ሰብዓዊ መብቶችሱዳንየኅዳር 22 ቀን 2023 ዓ.ም. ትኩረት በአፍሪቃ To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoሰብዓዊ መብቶችሱዳንShewaye Legesse21 ኅዳር 2016ዓርብ፣ ኅዳር 21 2016https://p.dw.com/p/4Zh86ማስታወቂያየዕለቱ ትኩረት በአፍሪቃ በሁለት ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ያተኩራል። የጎርጎሪዮሳዊው 2023 ዓ.ም. የጀመርን አፍሪቃ ሽልማት በካሜሮን የመጀመሪያው ብሔራዊ የሴቶች ስብስብን ለወከሉ ሦስት ካሜሮናውያን ሴቶች መሰጠቱ፤ እንዲሁም በእርስ በርስ ጦርነት በምትታመሰው ሱዳን ውስጥ ተዳፍኖ የከረመው የጎሳ ጥቃት ዳርፉር ውስጥ እንዳዲስ መቀስቀሱን ይመለከታል።