ፖለቲካአፍሪቃ የተፈናቀሉት ወጣቶች ፈተና To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካአፍሪቃLidet Abebe28 ነሐሴ 2013ዓርብ፣ ነሐሴ 28 2013ከትግራይ ክልል አንስቶ ፣የአማራ እና የአፋር ክልሎችን ባደረሰዉ ጦርነት በሚሊዮን የሚቆጠር ሕዝብ ከቤት ንብረቱ ተፈናቅሏል። የታደለው ወደ ቤተሰብ እና ዘመድ አዝማድ ሌላው ደግሞ የማያውቀው ቦታ ቀርቷል። በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ያነጋገርናቸው ወጣት ተፈናቃዮች እንደገለፁልን የጦርነት ሰለባ እንሆናለን ብለው አስበውም አያውቁም። https://p.dw.com/p/3zppuማስታወቂያ