ጤናአፍሪቃዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: በሙዚቃ ስለኮሮና ማስተማርTo view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoጤናአፍሪቃ26 ሚያዝያ 2013ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 26 2013በሀዋሳ ከተማ ነዋሪ የሆኑት ጓደኛሞቹ ኢዛት ወግደረስ እና ሩሃማ ከድር ሁለቱም 13 ዓመታቸው ነው። የ7ኛ ክፍል ተማሪ የሆኑት እነዚህ ታዳጊዎቹ የራፕ እና ሂፕ ሆፕ የሙዚቃ ስልትን እየተጠቀሙ እና በቅብብሎሽ እየዘፈኑ ተማሪዎች ራሳቸውን ከኮቪድ 19 ወረርሽኝ እንዲጠብቁ የጥንቃቄ መልዕክቶችን እያስተላለፉ ይገኛሉ። https://p.dw.com/p/3sw4Wማስታወቂያየዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች ዘጋቢ ሊሻን ዳኜ ሁለቱ ጓደኛሞች ወደ ሚማሩበት ትምህርት ቤት በመሄድ ተሰጥዋቸውን ተመልክታለች። ወደ መድረክ በመውጣት የሚፈልጉትን መልዕክት በዘፈን ማስተላለፍ መቻላቸው በራስ የመተማመን ስሜት ፈጥሮላቸዋል። በተሰመሳሳይ የእድሜ ክልል የሚገኙ ልጆችም በውስጣቸው ያለውን ፍላጎት አውጥተው ማሳየት አለባቸው ይላሉ። ዘጋቢ ሊሻን ዳኜ ቪዲዮ ሸዋንግዛው ወጋየሁ