ኅብረተ ሰብአፍሪቃዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶችTo view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኅብረተ ሰብአፍሪቃ17 ነሐሴ 2013ሰኞ፣ ነሐሴ 17 2013በረከት ቱንጋሞና ብዙነሽ ላሌሞ ኑሯቸውን የሚገፉት በሀዋሳ ከተማ የቆሻሻ ማስወገጃ ስፍራዎች ላይ የተጣሉ ቁሳቁሶችን ሰብስበው በመሸጥ ነው ። ታዳጊዎቹ ትምህርት ቤት ገብተው የመማር ፍላጎት ቢኖራቸውም የዕለት ምግባቸውን ጨምሮ መሰረታዊ ፍላጎቶቻቸውን በማሟላት ስራ በመጠመዳቸው የተነሳ ይህን ማድረግ እንዳልቻሉ ይናገራሉ። https://p.dw.com/p/3zNeRማስታወቂያየዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች ዘጋቢ ሊሻን ዳኜ በረከት እና ብዙነሽ ሙሉ ቀናቸውን ወደሚያሳልፉበት ቦታ ጎራ ብላ አነጋግራቸዋለች። ዘገባ: ሊሻን ዳኜ ካሜራ: ሸዋንግዛው ወጋየሁ