1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ክርስቲያና ቶርፐ የጀርመን አፍሪቃ ሽልማት አሸናፊ

ረቡዕ፣ መስከረም 6 2002

በአፍሪቃ ዲሞክራሲና ሰላም እንዲሰፍን እንዲሁም ሰብዓዊ መብቶች እንዲከበሩ ታላቅ አስተዋፅኦ ላበረከቱ ግለሰቦች የሚሰጠው የጀርመን አፍሪቃ ሽልማት ዘንድሮ ለሴራልዮን ነፃ የምርጫ ኮሚሽን ኮሚሽነር ለዶክተር ክርስቲያና ቶርፐ ተበርክቷል ።

https://p.dw.com/p/JiFm
ዶ/ር ቶርፐ ሽልማቱን ፤ እንደተቀበሉምስል DW

ዶክትር ቶርፐ ሽልማቱ የተሰጣቸው ቦን በሚገኘው ዶይቼቬለ ራድዮ ዋና መስሪያ ቤት ትናንት ምሽት በተካሄደ ስነስርዓት ነው ። በዚሁ የሽልማት አሰጣጥ ስነ ስርዓት ላይ የኖርድ ራይን ቬስት ፋልያ ፌደራዊ ክፍለ ሀገር የቤተሰብ የሴቶችና የውህደት ሚኒስትር ፣ የቦን ከተማ ከንቲባ የሸላሚው የጀርመን አፍሪቃ ድርጅት ሀላፊዎች ፣ በጀርመን የሴራልዮን አምባሳደር የዶይቼቬለ ራድዮ የስራ ሀላፊዎችና ሰራተኞች እንዲሁም ሌሎች ተጋባዥ ዕንግዶች ተገኝገተዋል ።

ሂሩት መለሰ ፣

ተክሌ የኋላ፣