1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያ ሊቲየምን ጨምሮ በአምስት ዘርፎች የጀርመን ኩባንያዎችን መዋዕለ-ንዋይ ትፈልጋለች

Eshete Bekele/MMTረቡዕ፣ ኅዳር 19 2016

በኢትዮጵያ ሐይድሮጅን ማምረት ለሚሹ ኩባንያዎች መንግሥት ከታላቁ የኅዳሴ ግድብ 500 ሜጋዋት ኃይል እንደሚመድብ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ ተናግረዋል። መንግሥታቸው ሊቲየምን ጨምሮ በአምስት የተመረጡ ዘርፎች ጀርመኖች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጋብዟል። የጀርመን ባለወረቶች እንደሚሉት ግን የውጭ ምንዛሪ እጥረት ፈተና ነው።

https://p.dw.com/p/4Za47
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

Äthiopien | Flughafen in Addis Abeba
ምስል Eshete Bekele/DWምስል Eshete Bekele/DW

ከኤኮኖሚው ዓለም

በሣምንታዊው የከኤኮኖሚው ዓለም መሰናዶ የኢትዮጵያ፣ አፍሪካ እና ዓለምን ምጣኔ ሐብታዊ ይዞታ የተመለከቱ ትንታኔዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ዘገባዎች ይቀርባሉ። ይኸ መሰናዶ ሀገራት የሚያወጧቸውን ኤኮኖሚያዊ ፖሊሲዎች፣ መሪዎች የሚወስዷቸውን ምጣኔ ሐብታዊ ውሳኔዎች በመፈተሽ ጥቅም እና ጉዳታቸውን ያቀርባል።