1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አስመስሎ የተሰሩ ምርቶችና ወጣቱ

Lidet Abebeዓርብ፣ ሰኔ 3 2014

ሰሞኑን እዚህ አውሮፓ ውስጥ ይፋ የሆነ አንድ መጠይቅ እንደሚጠቁመው ውድ የሚባሉ እና ተመሳስለው የተሰሩ አልባሳት ፣ ጫማዎችን እና ቁሳቁሶችን የሚገዙ አውሮፓውያን ወጣቶች ቁጥር ጨምሯል። ምክንያቱ ምን ይሆን? ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ወጣቶችስ ምን ያህል ስለሚለብሱት ስለሚጫሙት እና ስለሚገለገሉበት የኤሌክትሮኒክ መሣሪያ አምራች ብራንድ ይጨነቃሉ?

https://p.dw.com/p/4CVfv