1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አሜሪካን ስደተኞችን ከሚመለከተዉ ስምምነት መዉጣቷ

ረቡዕ፣ ኅዳር 27 2010

ሰዎች ከሀገር ወደሀገር የሚሄዱበትን ጉዞ ዋስትና ከሚያጠናክረዉ እና በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በጎርጎሪዮሳዊዉ 2016ዓ,ም ከተደረሰዉ ስምምነት ማዕቀፍ ዩናይትድ ስቴትስ መዉጣቷን አሳወቀች።

https://p.dw.com/p/2oskj
Symbolbild US-Senat - Steuerreform
ምስል picture-alliance/dpa/ZUMA Wire/A. Edelman

«ዉሳኔዋ ስደተኞችን በብዛት ላለመቀበል ያለመ ነዉ»

ዋሽንግተን ከስምምነቱ እወጣለሁ የምትልበት ዋናዉ ምክንያት ስደተኞችን በገፍ ለመቀበል ያለመፈለግ እና ጥቂቶችን ብቻ ወደሀገሯ ለማስገባት ያለመ እንደሆነ በጉዳዩ ላይ አንድ ምሁር ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል።  መክብብ ሸዋ ከዋሽንግተን ዲሲ ዝርዝሩን ልኮልናል።

መክብብ ሸዋ

ሸዋዬ ለገሠ 

ነጋሽ መሐመድ