1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ትምህርትአፍሪቃ

Lidet Abebeዓርብ፣ ግንቦት 19 2014

ለዲፕሎማሲ ግንኙነት ብቃት ያላቸው ዜጎችን ገና ከወጣትነት ዕድሜ አንስቶ ለማፍራት ሰሞኑን ዱባይ ላይ የተካሄደው እና « Best Diplomats» የተሰኘው ጉባኤ አንድ አጋጣሚ ሊሆን ይችላል። ምህረት ሳምሶን እና ሀሲና አብዱርሀማን ይህንን ልምድ በዚሁ ጉባኤ ሊያዳብሩ ችለዋል። ዱባይ ሄደው ምን አደረጉ፣ ዕድሉንስ እንዴት አገኙ?

https://p.dw.com/p/4Bvdt