ጤናአፍሪቃበኮሮና ተህዋሲ የሚያዙት ሕፃናትና ወጣቶች ቁጥር ጨምሯልTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoጤናአፍሪቃLidet Abebe24 መጋቢት 2013ዓርብ፣ መጋቢት 24 2013እስካሁን ድረስ የኮሮና በሽታ በሕጻናት እና ወጣቶች ላይ አስከፊ ችግር እንደማያደርስ ነው ባለሙያዎች የሚናገሩት። ከዚህ ድምዳሜ የደረሱትም በዚህ ዕድሜ ክልል ያሉ ልጆች ከተያዙ ህመሙ መለስተኛ አንዳንዴም ጨርሶ ምልክት እንኳን ስለማያሳዩ ነው። https://p.dw.com/p/3rWI0ማስታወቂያ