ፖለቲካበአፍሪቃውያን ዘንድ ያለው የመጤዎች ጥላቻ To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካLidet Abebe19 ሐምሌ 2011ዓርብ፣ ሐምሌ 19 2011ከዚህ ጋር በተያያዘ የደቡብ አፍሪቃ ስም በብዛት ይነሳል። ከሌሎች የአፍሪቃ ሀገራት ወደ ደቡብ አፍሪቃ የሄዱ ጥቁር አፍሪቃውያን በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ከመጤ ጥላቻዎች ጋር በተያያዘ ጥቃት ይደርስባቸዋል። በደቡብ አፍሪቃ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የእነዚህን መሰል ጥቃቶች ተጠቂዎች መሆናቸውን ሲናገሩ ይደመጣል። https://p.dw.com/p/3MlAvማስታወቂያ