ፖለቲካአፍሪቃምርጫ አስፈፃሚዎቹ የዩንቨርስቲ ምሩቃንTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካአፍሪቃLidet Abebe17 መጋቢት 2013ዓርብ፣ መጋቢት 17 2013ኢትዮጵያ ውስጥ በዚህ ሳምንት በሺዎች የሚቆጠሩ ምሩቅ ተማሪዎች የምርጫ አስፈፃሚነት ስልጠና ወስደዋል። በተለያዩ ክልሎች የሚገኙ ሰልጣኞች እንደገለፁልን ከሆነ ሁሉም የተሰጣቸውን ሀላፊነት በአግባቡ ለመወጣት ዝግጁ ናቸው። ስላገኙት ስልጠና እና ስለሚጠብቃቸው ስራ ጠይቀናቸዋል።https://p.dw.com/p/3rDQxማስታወቂያ