ኅብረተ ሰብ የወጣቶች ዓለምTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኅብረተ ሰብLidet Abebe12 ጥቅምት 2014ዓርብ፣ ጥቅምት 12 2014ኢትዮጵያ ውስጥ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ጦርነት ሸሽተው ከቀያቸው ተፈናቅለዋል። እነሱም ፈጣን ርዳታ ያስፈልጋቸዋል። ይህንንም የተገነዘቡ እና በውጪው ዓለም የሚገኙ ግለሰቦች በተለያየ መንገድ በአሁኑ ሰዓት ርዳታ በማሰባሰብ ላይ ይገኛሉ። ከእነዚህ አንዱ በጀርመን ሀገር ነዋሪ የሆነው ተስፋዬ አበበ ነው። https://p.dw.com/p/4211lማስታወቂያ