ፖለቲካለወጣቶች የሚሰጠዉ ብድርና ስሞታዉTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካLidet Abebe28 ጥቅምት 2012ዓርብ፣ ጥቅምት 28 2012ግጭት ጠብ በቀጠለባት ኢትዮጵያ ወጣቱ በዘር እና በፖለቲካ ቢከፋፈልም አንድ ነገር ይጋራል። ስራ አጥነትን! ይህንን የወጣቱን ችግር ለመቅረፍ መንግስት ወጣቶችን እያደራጀ ብድር ቢሰጥም በርካታ ወጣቶች አሁን ድረስ የብድሩ ተጠቃሚ ሊሆኑ እና ከስራ አጥነት ሊላቀቁ አልቻሉም። https://p.dw.com/p/3SdDrማስታወቂያ