ጤናmRNA ክትባቶች አስተማማኝ ናቸው? To view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoጤና7 ሐምሌ 2013ረቡዕ፣ ሐምሌ 7 2013በዓለም ላይ ብዙ ሰዎች ኮቪድ 19ን ለመከላከል የሚሰጡት የ mRNA ክትባቶች የዘረ መል ወይም DNA ይለውጣሉ የሚል ስጋት አላቸው። ይህ ትክክል አይደለም። ክትባቱ አንዳንድ የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ላይ እንደሚባለው ዘረ-መል ወይም DNA የሚለውጥ ሳይሆን የኮሮና ተህዋሲውን የሚገድሉ አስፈላጊ ወረጃዎችን ወደ ሴል የሚያቀብል ነው። ምክንያቱን እናብራራልዎ።https://p.dw.com/p/3wSTYማስታወቂያ