1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በጎ አድራጎትና ህክምና

Lidet Abebeዓርብ፣ መስከረም 7 2014

ኢትዮጲያ ውስጥ በጎ ፍቃደኝነትን የማጎልበት አላማ ያላቸው ወጣት ሀኪሞች ናቸው። ይህንንም ዓላማቸውን እውን ለማድረግ  GIV Society Ethiopia የሚል መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት አቋቁመው ከ 1300 በላይ ለሚሆኑ ሰዎች ነፃ ህክምና እንደሰጡ ይናገራሉ።

https://p.dw.com/p/40Q27