ተፈጥሮ እና አካባቢ ዓለም አቀፍCOP 29 በባኩ አዘርባጃንTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoተፈጥሮ እና አካባቢ ዓለም አቀፍShewaye Legesse3 ኅዳር 2017ማክሰኞ፣ ኅዳር 3 2017https://p.dw.com/p/4mvylማስታወቂያዓመታዊው የተመድ የአየር ንብረት ለውጥ ተከታታይ ጉባኤ ማለትም COP 29 ትናንት ባኩ አዘርባጃን ላይ በይፋ ተጀምሯል። ከሰኞ ኅዳር 2 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ መጪው ሳምንት ዓርብ ድረስ የሚዘልቀው ጉባኤ ዋና ትኩረት ምን ይሆን?