1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

4ኛ ዙር የፓሪስ ዳይመንድ ሊግ ተጠባቂ ውድድር

ዓርብ፣ ሰኔ 2 2015

የፈረንሳይዋ ፓሪስ የዓመቱን አራተኛውን ዙር የዳይመንድ ሊግ ውድድር ዛሬ ምሽት ታስተናግዳለች። በውድድሩ በሁለት የሩጫ ውድድሮች ኢትዮጵያውን ከሁለቱም ጾታዎች ይሳተፋሉ። የክብረ ወሰን ባለቤቷ ለተሰንበት ግደይ እና በ300 ሜትር መሰናክል የሩጫ ውድድር ስኬታማ እየሆነ የመጣው ለሜቻ ግርማም ዛሬ ይጠበቃል።

https://p.dw.com/p/4SOdc
Japan Tokio | Letesenbet Gidey
ምስል Petr David Josek/AP/picture alliance

በፓሪሱ የዳይመንድ ሊግ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለአሸናፊነት ይጠበቃሉ

የፈረንሳይዋ ፓሪስ የዓመቱን አራተኛውን ዙር የዳይመንድ ሊግ ውድድር ዛሬ ምሽት ታስተናግዳለች። በውድድሩ በሁለት የሩጫ ውድድሮች ኢትዮጵያውን ከሁለቱም ጾታዎች ይሳተፋሉ። የክብረ ወሰን ባለቤቷ ለተሰንበት ግደይ እና በ300 ሜትር መሰናክል የሩጫ ውድድር ስኬታማ እየሆነ የመጣው ለሜቻ ግርማም ዛሬ ይጠበቃል። የዛሬ ምሽቱን የፓሪሱን ውድድር በተመለከተ ወኪላችን ኃይማኖት ጥሩነህን በስልክ አነጋግረናታል።

ሃይማኖት ጥሩነት 

ታምራት ዲንሳ 

ነጋሽ መሐመድ