ኅብረተ ሰብአፍሪቃ To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኅብረተ ሰብአፍሪቃLidet Abebe1 ሐምሌ 2014ዓርብ፣ ሐምሌ 1 2014ከአውሮፓ ትልቁ የሚባለው የሬጌ የሙዚቃ ድግስ ፤ሰማርጃም በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ለሁለት ዓመታት ሳይካሄድ ከቆየ በኋላ ዘንድሮ 35ኛ ዓመቱን አክብሯል። በጀርመን ኮሎኝ ከተማ የተካሄደው ይኼው ድግስ በዓለም ላይ ያለውን ቀውስ እና ወረርሽኝ ለአፍታ ያስረሳ ይመስል ነበር። https://p.dw.com/p/4Di84ማስታወቂያ