ኅብረተ ሰብአፍሪቃፆታዊና ወሲባዊ ጥቃቶችን በማህበራዊ የመገናኛ ዘዴዎች መዋጋቱ ምን ያህል ስኬታማ ነው?To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኅብረተ ሰብአፍሪቃLidet Abebe3 ሐምሌ 2012ዓርብ፣ ሐምሌ 3 2012አፍሪቃ ውስጥ ስለ ፆታዊ እና ወሲባዊ ጥቃት ማውራት እንብዛም የተለመደ አይደለም። ይህ የዝምታ ባህል በተለይ ሰሜን ናይጄሪያ ውስጥ የባሰ የሚባል ነው። ይሁንና አሁን አሁን አንዳንድ ወጣቶች በማህበራዊ የመገናኛ ብዙኃን በጀመሩት ዘመቻ ማህበረሰቡን ግንዛቤ እያስጨበጡ እና የጥቃት ሰለባዎችንም ፍትህ እንዲያገኙ እያበረታቱ ነው። https://p.dw.com/p/3f5S9ማስታወቂያ