ኅብረተ ሰብአፍሪቃ ፆም በወጣቶች ዘንድ To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኅብረተ ሰብአፍሪቃLidet Abebe22 ሚያዝያ 2013ዓርብ፣ ሚያዝያ 22 2013የዘንድሮዉ የሚያዚያ ወር ኢትዮጵያ ውስጥ ትላልቅ የሚባሉት የክርስትና እና የእስልምና ሐይማኖት ፆሞች የገጠሙበት ወር ነው። ህፃናት እና ወጣቶችን ጨምሮ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ይፆማሉ። በወጣቶች ዓለም ዝግጅት ያነጋገርናቸው የእምነቶቹ ተከታዮች እንደገለፁልን፤ ወጣቱ ከመቼውም በላይ ፊቱን ወደ ፈጣሪው ያዞረ ይመስላል። ምክንያቱንም ነግረውናል።https://p.dw.com/p/3slTIማስታወቂያ