ጤናጭምብሎች ኦክስጅንን አሳልፈው ቢያስገቡም ተህዋሲውን ግን ውጪ እንዲቀር ያደርጋሉ! To view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoጤና9 ሐምሌ 2013ዓርብ፣ ሐምሌ 9 2013የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ማድረግ በደም ውስጥ ያለውን የኦክስጂን መጠን ይቀንሳል። ይህም እስከ ሞት የሚያደርስ የአየር እጥረት ወይም መታፈን ያስከትላል የሚሉ መረጃዎች በማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ይስተጋባሉ። ሳይንሱ ግን ይህንን አይቀበልም። ማብራሪያው ይኼው፦https://p.dw.com/p/3wSYbማስታወቂያ