ፖለቲካያላቆመው የአፍሪቃውያን ስደትTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካLidet Abebe15 የካቲት 2011ዓርብ፣ የካቲት 15 2011በህገ ወጥ መንገድ ከአፍሪቃ ወደ አውሮፓ እንሰደዳለን ብለው አሁን ድረስ በሊቢያ እስር ቤቶች የሚማቅቁ አሉ። ሌሎች ደግሞ በረሃ እና ባህር አቋርጠው አውሮጳ ለመግባት ሲሉ ህይወታቸውን አጥተዋል። ምን ያህል ፈታኝ እንደሆነ በየጊዜዉ ቢነገርም ሰዎች ግን አሁን ድረስ ይሰደዳሉ።https://p.dw.com/p/3Dlumማስታወቂያ